Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 642 episodes available.
April 11, 2024የሐሙስ ሚያዝያ 3 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜናከትናንት በስተያ የተገደሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በትውልድ ከተማቸው መቂ ተፈጸመ። በትግራዩ ጦርነት ወቅት ሞተዋል ተብለው ቤተሰቦቻቸው የተረዱ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ፣በቀይ መስቀል በኩል ከቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ መገናኘታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶቼቬለ ተናግሩ። እነዚህና የኢትዮጵያ የውኃ መማክርት ጥሪ፣ የአውሮጳ ፓርላማ ያጸደቀው አዲስ የፍልሰት ሕግ እንዲሁም የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ በጆርጅያ የዓለም ዜናን የሚከተለው የዜና መጽሔት የሚዳስሳቸው ጉዳዮች ናቸው።...more25minPlay
April 10, 2024የዜና መጽሔት፦ ረቡዕ ሚያዚያ ሁለት ቀን 2016 ዓ.ም.የዛሬው የዜና መጽሄት በአመዛኙ የኢድ አልፈጥር ክብረ በዓል ላይ ያተኩራል። አምስት ልዩ የበዓል ዘገባዎችን ከአዲስ አበባ፣ ከአማራ ክልል የተለያዩ ተፈናቃዮች፤ ከመቐለ እና ከሐዋሳ፤ አካተናል። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጉልኅ አሻራ ያሳረፈውን የሙሉቀን መለሰን ሕልፈተ ሕይወት የሚመለከት ቅንብርም አለን ።...more21minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 642 episodes available.