Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
July 15, 2024የሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዛሬው የዜና መጽሔት። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዲስ አስተዳዳሪ መሰየሙ፤ በኦፌኮ ማዕከላዊ ኮሚቴ 3ኛው መደበኛ ስብሰባ የተላለፈው ጥሪ፤ በናይሮቢ ኬንያ፤ የአስክሬን ቁርጥራጮች መገኘትና ሕዝባዊ ተቃዉሞ እንዲሁም ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን ለአሜሪካውያን ያደረጉት ንግግርና የትራምፕን መልዕክት የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል18 minPlay
July 12, 2024የሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔትበአማራ ክልል የኢንተርኔት መቋረጥ ያስከተለዉ መጠነሰፊ ችግርበአፍሪቃዉ ቀንድ አዲስ የፖለቲካ አሰላለፍ በተንታኙ ዓይንየኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሥራ እንቅስቃሴየሲዳማ ክልል ምክር ቤት ውሎ ብሪታንያ፤ ህገወጥ የተባሉትን ስደተኞችን ወደ ርዋንዳ የመመለስ እቅድ ይሰረዛል መባሉ21 minPlay
July 08, 2024የሐምሌ 1 ቀን 2024 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየታጋች ተማሪ ቤተሰቦች ጭንቀትሴቶች ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃት ይቁምየቀጠለዉ የኢትዮጵያ እና ሶማልያ ዉዝግብ አሸናፊ ያለየበት የፈረንሳዩ የምክር ቤት ምርጫ፤19 minPlay
July 05, 2024የሰኔ 28፣ 2016 ዜና መፅሔትየአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም እርምጃው እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ።----የ “ፈላታዎች” ተጽዕኖ በግብርና ኢንቨስትመንት።---ኢትዮጵያ ውስጥ በታጣቂ ኃይሎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሚወሰዱ እርምጃዎች በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሰው የሞት እና የአካል ጉዳት ወይም በሕይወት የመኖር መብት አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል ተባለ።----ንባብን ባህል ለማድረግ ያለመው የንባብ ፌስቲቫል19 minPlay