ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የነሐሴ 7 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
    መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ በአብዛኛው በ14ኛው የሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ያተኩራል።
    1ኛ ዓመቱን በደፈነው የአማራ ክልል ጦርነት ላይ ከነዋሪዎች የተሰጡ አስተያየቶችንም ይዘናል።
    16 min
  • የነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
    የነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
    የኢትዮጵያ የምክክር ሂደት አካታችና ግልጽ እንዲሆን መጠየቁ
    በደቡብ ጎንደር ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ መኖሪያ ቤቶች በውሀ መከበባቸው
    በአፋር ዞን አንድ በጦርነቱ የተቋረጠው መብራት እስካሁን አልተመለሰም መባሉ
    በአሶሳ የምርት ዋጋ መጨመር
    የኢትዮጵያ የማክሮ ኤኮኖሚ ማሻሻያ እና አንድምታዎቹን ይቃኛል።
    22 min
  • የረቡዕ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በኢትዮጵያ በሚታየው የዋጋ ጭማሪ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ገቢራዊ ባደረገው የዋጋ ማሻሻያ ላይ ያተኮሩትን ጨምሮ በዛሬው ዜና መጽሔት
    በሊባኖስ አጣብቂኝ ዉስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያዉያን፣ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የአገልግሌት ክፍያ ዋጋ ማሻሻያ፣ስለቀድሞ ፖለቲከኛ ቤተሰቦች እስር የሁማን ራይትስ ዎች ዘገባ፣የሽግግር ሂደት ጥያቄ በኢትዮጵያ፣በትግራይ ከተሞች የሚከሰት ተደጋጋሚ የኃይል መቆራረጥ ችግር መፍጠሩ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ
    21 min
  • የሐምሌ 30 ቀን 2016 ዜና መፅሔት
    *አቶ ታዬ ደንደዓ ከተመሰረተባቸው ሦስት ክሶች በሁለቱ ነጻ ተባሉ
    *መንግሥት ያደረገውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲሠርዝ መጠየቁ
    *40 ከመቶ የሚሆኑ እናቶች በመጀመሪያዎቹ 6 የወሊድ ወራት የእናት ጡት አያጠቡም
    *በኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ የሚጠበቅባቸው ቀጣይ ሁለት ወራት
    * የፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 ፤ ኢትዮጵያ በ 800 ሜትር ሜዳልያ አገኘች
    21 min
  • የአርብ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    «መንግሥት ከፋኖ ጋር ውይይት ጀምሯል» ማለቱን የተመለከተ የሕዝብ አስተያየት፤ የምርቶች ዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ፤ የፓስፖርት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች፤ የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ቡድን የቱሪዝም መድረክ በፓሪስ እንዲሁም ዲያስፖራ አፍሪቃውያን ለዴሞክራቷ ፕሬዝደንታዊ እጩ ካማላ ሃሪስ ያሳዩትን ድጋፍ የያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
    20 min
  • የሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የአማራ ክልል ፖለቲከኞች በአማራ ክልል ሰላም ለማውረድ ድርድርና ንግግር አማራጭ ሳይሆን ብቸኛ ምርጫ ሊሆን ይገባል ብለዋል፤
    ወደ ቀያቸው የተመለሱ የትግራይ ተፈናቃዮች ሲደሰቱ መመለሱ የዘገየባቸው ተፈናቃዮች ደግሞ ቅሬታቸውን ለዶቼቬለ ገልጸዋል
    ወባን ጨምሮ አደገኛ የሆኑ ወረርሽኞች በኢትዮጵያ ስርጭታቸው ጨምሯል
    በኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
    በኢትዮጵያ የብሔር ማንነት ጥያቄ
    በፓሪሱ ኦሎምፒክ የዛሬው የኢትዮጵያ አትሌት ውጤትና ትርጉሙ
    25 min
  • የሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
    ከወዲሁ በገበያው ላይ ተጽዕኖ እንዳሳረፈ የተነገረለት የመንግሥት የብድር ስምምነትን በተመለከተ ምክር ቤት ተወያይቶ ማጽደቁ፤
    የወቅቱ የጸጥታ ይዞታ እና የፖለቲካ ሁኔታ በሀገሪቱ ኤኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ፤
    በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና በህወሃት መካከል የተከሰተው አለመግባባት፤
    የሃማስ መሪ ኢራን ውስጥ መገደል
    18 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…