ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የመስከረም 22፣2017 ዜና መፅሔት
    ምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል እየተፈፀመ ያለው የዘፈቀደ እሥር እንዲቆም ጠየቀ። የውኃ አቅርቦት እጥረት በአዲስ አበባ፦የነዋሪዎች አስተያየት። ትግራይ ክልል 60 ከመቶ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዳልተመለሱ ተገለጠ። በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ግማሽ ሚሊየን የጉልበት ሠራተኛ ይፈለጋል ተባለ
    16 min
  • የመስከረም 20 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    የዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ለመተባበር ቁርጠኛ ሆና እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የአሜሪካው አምባሳደር ተናገሩ። ኤርትራን ጨምሮ ከሌሎች ሁሉም አጎራባች ህዝቦች ጋር ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር እንደሚሰሩ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ። በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ የጸጥታ ሀይሎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ያለፈው ቅዳሜ በታጣቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ጥራታቸውን ሳይጠብቁ ወደ ውጪ የሚላኩ ቡናዎች ኢትዮጵያ ከዘርፉ ተገቢውን ገቢ እንዳታገኝ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
    16 min
  • የመስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
    DW Amharic-በዛሬው የዜና መፅሄት ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዜጠኞችና ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እስርና ወከባ አሳሳቢ ነው መባሉ ፤የመስቀል አከባበር በአዲስ አበባ ፤የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል አከባበር ቅድመ ዝግጅት፤ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ከመንግሥት ጋር ለመወያየት አወንታዊ ምላሽ ሰጡ መባሉን ያስቃኛል።
    20 min
  • የመስከረም 15፣ 2017 የዜና መፅሔት
    ግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ፦ የኢሰመኮ መግለጫ፤ መቋጫ ያጣው የሕወሓትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፍጥጫ፤ ከኢኮኖሚው ማሻሻያው ወዲህ የዶላር ይዞታ እንዲሁም የእሥራኤልና ሔዝቦላ ጦርነት የፈጠረው ስጋት
    19 min
  • የዜና መጽሔት፤ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ
    የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
    የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጥሪ
    የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ማስጠንቀቂያ
    የቀጠለው የትግራይ ፖለቲከኞች ውዝግብ እንዲሁም
    በተሽከርካሪዎች ለተጨናነቀችው አዲስ አበባ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን አካቷል።
    18 min
  • የመስከረም 10፣2017 የዜና መፅሔት
    የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጉባኤ፣ ዉሳኔዎችና የባንክ ሒሳብ ታገደ።-----የቱርክ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የማሸማገል ጥረት።----የመሬት ናዳ በቡኖ በደሌ ዞን።----የቤንዚን እጥረት በአማራ ክልል ያስከተለው የኢኮኖሚ ጫና
    19 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…