ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የረቡዕ፤ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    አንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሶማሊያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፤
    እስር፤ ግድያና እገታ በጉራጌ ዞን፤
    የሲቪል ማኅበረሰብ ምህዳር የመዳከም ሥጋት
    ስለ ካማላ ሐሪስ የምርጫ ቅስቀሳ መዝጊያ ጎናጭ ንግግር ቃለ-መጠይቅ
    19 min
  • የማክሰኞ፤ ጥቅምት 19 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን አምስት ጉዳዮችን ያስተነትናል። ዜና መፅሔቱ አዲስ አበባ ላይ የአዲሱ የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሹመት፣ መቀሌ ደግሞ የከንቲባ መሻር ያስነሳዉን ጥያቄ፣ ቅሬታና ዉዝግብ የሚቃኙ ዘገቦችን ያስቀድማል።ምሥራቅ ወለጋ ነዋሪዎች ትጥቅ እንዲፈቱ መወሰኑ ያሳደረዉ ሥጋት፣ በአማራ ክልል የሚሞቱ እናቶች ብዛት መጨመርና በደቡብ ክልል የወባ በሽታ መስፋፋቱን የሚያወሱ ዘገቦችም አሉት።
    23 min
  • የጥቅምት 15 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    በዎላይታ ዞን የመምህራን እሥር እየተካሄደ ነው መባሉ፤ ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግሥት ያስፈልጋታል ያሉ ወገኖች በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ያካሄዱት ውይይት፤ በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት አል ነጃሺ መስጊድ ጥገና መጀመሩ፤ እንዲሁም የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጦርነት፣ የአሜሪካ ዲፕሎማሲና የየገንዘብ መዋጮን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት
    19 min
  • የዜና መጽሔት ማስተዋወቂያ
    በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ እና በሳተላይትም በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በዩቲዩብ፣ በአፕል ፖድካስት፣ በስፖቲፋይ እና በየትኛውም የፖድካስት ምርጫዎን በምታገኙባቸው መንገዶች የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ማድመጥ ትችላላችሁ።
    1 min
  • የጥቅምት 13 ቀን 2017 የዜና መፅሄት
    በዜና መፅሔት ጥንቅሩ
    አስገድዶ መሰወር፣ እገታ እና እየደረሰ ያለው ቀውስ፣የትግራይ ነጻነት ፓርቲና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝግብ፣ከእርዳታ አውጡን» የአማራ ክልል ተፈናቃዮች፣የመሬት መንቀጥቀጥና የአዲስ አበባ ሕንጻዎች እና ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው «ፒፕል ቱ ፒፕል ያልናቸዉን ጉዳዮች ያስተነትናል።
    21 min
  • የጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    መርካቶ-አዲስ አበባ ዉስጥ የተነሳ የእሳት ቃጠሎ ብዙ ንብረት አወደመ
    በኮሬ ዞን በተጋጋሚ ሰዎች መገደላቸዉና የነዋሪዎች ሥጋት
    ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተሸለመ
    የአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውክልና ጉዳይ
    20 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…