ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    «በግጭት ዐውድ ውስጥ ባሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ፣
    የትግራይ ክልል ኃይል አዛዦች ውሳኔ የገጠመው ተቃውሞ ፣
    በአማራ ክልል የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት መባባስና የሶሪያ ተስፋ፣
    የአዲስ መሪዎችዋ ቃልና የተመድ በሚሉ ርዕሶች ስር
    18 min
  • የሐሙስ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔት
    በምክር ቤት የብሔራዊ መግባባት አስፈላጊነት ላይ የተደረገ ውይይት
    ሕወሀት መንግሥትንና የምርጫ ቦርድን መክሰሱ
    በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ፈተና
    እንዲሁም በዓለም የቡና ገበያ ዋጋ እና የኢትዮጵያ ቡና ይዞታን የሚመለከቱ ዘገባዎችን ይዟል።
    18 min
  • የጥር 14 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፣ የቤንዚን ሽያጭ በኩፖን ወይም በራሽን እንዲከናወን ማድረጉን አስታውቋል። በኦሮምያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ያያ ጉለሌ ወረዳ ፊታል ከተማ አንድ ዳኞች በጸጥታ ኅይሎች ከተደበደቡና ማስፈራሪያም ከደረሰባቸው በኋላ የወረዳው ፍርድ ቤት ስራ ማቆሙን ዳኞችና የአስተዳደር ሃላፊዎች ለዶቼቬለ ተናግሩ። እነዚህ የዓለም ዜናን በሚከተለው የዜና መጽሔት ከተጠናቀሩ ዘገባዎች መካከል ናቸው።
    19 min
  • የዜና መጽሔት፤ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
    የአክሱም ሴት ሙስሊም ተማሪዎች እንዳይማሩ መታገዳቸዉን የመቀሌ ነዋሪዎች በሰልፍ ተቃወሙት
    የዶናልድ ትራም ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት፤ የትራምፕ የዉጪ መርሕ፤ የትራምፕ የዉጪ መርሕና ኢትዮጵያ---ያልናቸዉን ርዕሶች ያስተነትናል
    19 min
  • የጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    አዲስ ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ
    “ደመወዝ ከተከፈልን 4 ወር ሆነን ያሉ በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች
    በትራምፕ ዘመነ መንግሥት የአፍሪቃዉ ቀንድ ፖለቲካ እና የፕሪቶርያዉ ስምምነት እጣ ፈንታ
    በዩናይትድ ስቱትስ አትላንታ ሰባት የኦርቶዶክስ አብያተ-ክርስትያናት ትናንት በጋራ ስላከበሩት የጥምቀት በዓል
    19 min
  • የዓርብ ጥር 9 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔት፤ የነዳጅ ዋጋ መጨመር ያስከተለው የዋጋ ንረት፣
    እድሳት እንደተደረገለት የተነገረው የጎንደሩ የአጼ ፋሲል ግንብ፣ እንዲሁም
    ዝቅተኛ ደሞዝ ተከፋዮቹ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ዞን ተቀጣሪዎች ቅሬታን የተመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል።
    15 min
  • DW Amharic የጥር 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
    እየሰፋ የመጣው የባንኮች እና የትይዩ ገቢያ የውጪ ምንዛሪ ግብይት
    በአማራ ክልል ከሚሴ ዞን ከ200 በላይ ታጣቂዎች ለመንግስት እጅ ሰጡ መባሉ
    በመቀሌ ለቀናት ሲካሄድ የቆየው የተፈናቃዮች ተቃውሞ ዛሬ መጠናቀቁ እንዲሁም
    በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም: ስምምነት ላይ የተሰጡ ምላሾችን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።
    17 min
  • የጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    ወደ ደቡብ አፍሪቃ በሚሰደዱ ኢትዮጵያዉያን ላይ የሚፈፀመዉ ግፍ
    እያሻቀበየመጣዉ የቤንዚን ዋጋና የሥዉር ገበያ በአማራ ክልል ያስከተለዉ ጫና
    አፋርና ክልልና አዋሳኝ ክልልሎች በተደጋጋሚ የሚደርሰዉ የመሬት መንቀጥቀጥ መቀጠሉና ሥጋቱ
    የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጭ ፕሬዝደንት የዩክሬኑን ጦርነት በሰላም ለማስቆም ማቀዳቸዉ
    19 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…