ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የየካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
    --ለሁለት ቀናት አዲስ አበባን የጎበኙት የዓለም የገንዘብ ተቋም የበላይ ኃላፊ ስለ ኢትዮጵያ ምን ተናገሩ?
    --የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤና ውሳኔዎቹ
    --በትግራይ ማንኛዉም አይነት የማዕድን ማውጣት ስራ መታገዱ እንዲሁም
    --በአማራ ክልል የሚታየዉ የዋጋ ንረት ያሳደረዉን ጫና ያስቃኘናል።
    የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እናያለን።
    18 min
  • የጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የሃይማኖት መሪዎች የጸሎትና የሰላም ጥሪ
    የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት በኢትዮጵያ እየጠበበ ነዉ መባሉ
    ታሪካዊው የወለጋ ሙዚየም
    በኮንጎ ቀውስ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍርቃ አገር መሪዎች ጉባኤ
    19 min
  • የጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    ተጽዕኖው በግልጽ መታየት የጀመረው የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት ድጋፍ መቋረጥ
    የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት ርዳታ ማቋረጥ እና የትግራይ ክልል ስጋት
    በአማራ ክልል አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ሆነዋል
    የትራምፕ ጋዛን የማስተዳደር ዕቅድ
    17 min
  • DW Amharic የጥር 27 ቀን 2017 ዓ,ም. የዜና መጽሔት
    በኦሮሚያ ክልል ሰላም እንዲሰፍን ፌደራል መንግሥት እና አማጽያኑ ለችግራቸው መፍትሄ እንዲፈልጉ አባ ገዳዎች በድጋሚ ጥሪ ማድረጋቸው፤
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የትግራይ ክልል ፖለቲከኞች ኃይሎች ልዩነታቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ መጠየቃቸው፤
    የምርጫ ቦርድ የተቋቋመበትን ደንብ የመከለስ ሂደት፤ የትራምፕ አስተዳደር ከቻይና፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ጋ የገባበት የኤኮኖሚ ጦርነት ለኢትዮጵያውያንም መትረፉ፤
    የአውሮጳ መከላከያ ላይ ያተኮረው የ27ቱ የአውሮጳ ሕብረት መሪዎች ኢመደበኛ ጉባኤ
    22 min
  • የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሰዎች ገበያ እና ለቅሶ ሲሔዱ ጭምር እየታገቱ መሆኑን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።
    አዲሱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ሹመት እያነጋገረ ነው።
    በአፍሪካ ፖለቲካ የሴቶች ፖለቲካዊ ውክልና ምን ያክል አመርቂ ነው?
    በአሜሪካ ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ የደረሰው የአውሮፕላን እና የሔሌኮፕተር ግጭት የተመለከተ ዘገባ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ተካቷል።
    18 min
  • የጥር 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
    በአማራ ክልል ወደ 4 ሚሊዮን ታዳጊዎች ት/ቤት እየሄዱ አይደሉም መባሉ።ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ያስከተለዉ የዋጋ ንረት በትግራይ።የአሜሪካ አዲሱ የስደተኞች ህግ እና ኢትዮጵያዉያን።አዲሱ የትራምፕ የስደተኞች ጉዳይ ትዕዛዞችና ህጎች ተፈጻሚ እየሆኑ መሆናቸዉ እንዲሁም።የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎች ቅሬታ
    22 min
  • የረቡዕ ጥር 21 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሄት
    ከአቶ እስክንድር ነጋ ፣የአማራ ህዝባዊ ግንባር መሪ ጋር የየተደረገውን ቃለ መጠይቅ ያስቀድማል ። በኦሮምያ ክልል በምእራብ ወለጋ ዞን አራት ሰላማዊ ሰዎች በፀጥታ ኅይሎች ተግደለዋል ሲሉ ነዋሪዎች መናገራቸው፤ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በአማራ ክልል ስለሚፈጸሙ የጅምላ እሥሮች እና ሌሎች የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ዝምታን መምረጡን መውቀሱ እንዲሁም ዳግም መፈናቀል ያሰጋቸው የአዋሽ ፈንታሌ እና ዱለቻ ወረዳዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተፈናቃዮች ዜና መጽሔት ዛሬ የሚያተኩርባቸው ርዕሶች ናቸው
    19 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…