ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • DW Amharic የየካቲት 18 ቀን 2017 ዜና መጽሔት
    «በምሥራቅ ጎጃም ዞን አንገሽ ቀበሌ 16 ሰዎች በድሮን ጥቃት ተገደሉ»፤ «የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየቀነሱ ይሄዳሉ ብየ አምናለሁ»፦ አዲሱ የኢሰመኮ የበላይ ኃላፊ ፤ አክሱም 159 ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሒጃብ ጋር በተያያዘ ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ ፤ ኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ በተከሰተ ግጭት 25 ሰዎች ተገደሉ
    18 min
  • የየካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    ጀርመን ማንን መረጠች?
    የጀርመን ምርጫ ዉጤት እና የትዉልደ ኢትዮጵያዊዉ ምሁር አስተያየት
    የጀርመን ምርጫ፤ የአውሮጳ ኅብረት መሪዎች፤ ፍሬድሪክ ሜርስን እንኳን ደስ ያሎት ብለዋል
    በጀርመን ምርጫ የትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ስጋትና ተስፋ
    20 min
  • የየካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ባለሥልጣናት በተከታታይ መገደላቸዉ
    -የነዳጅ እጥረትና የዋጋ ንረት በአማራ ክልል
    የትግራይ የጤና አገልግሎት የገጠመዉ ፈተና
    ተግዳሮት የገጠመው የዩክሬን ሰላም አስከባሪ
    18 min
  • የሐሙስ የካቲት 13 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    ገሃድ የወጣው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት መሻከር፤ የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ የተራዘመለት የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ከጋዜጠኞች ጋር የጥያቄና መልስ መርኀግብር ማካሄዱ፤ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ለድርብ ሕገወጥ ቀረጥ መጋለጥ እንዲሁም ጋምቤላ ክልል ኮሌራ መከሰቱን የሚመለከቱ ዘገባዎችን የዜና መጽሔት ይዟል።
    18 min
  • የየካቲት 11 ቀን፣2017 የዜና መጽሔት
    ውዝግብ ያጠላበት የህወሃት ምሥረታ 50ኛ ዓመት በዓል።የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ዘመን ለአንድ ዓመት ተራዘመ ።በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ሰዎችን ያፈናቀለው ግጭት።የአውሮፓና ብርታኒያ መሪዎች ስብሰባ በፓሪስ
    20 min
  • የየካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የተዳሰሱ ዋና ዋና ጉዳዮች
    በአማራ ክልል የዳኞች ያለመከሰስ መብት የሕግ ማዕቀፍ ማግኘት
    ጅቡቲ የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሆና የመመረጥዋ አንድምታ
    በጋምቤላ ኮሌራ መሰል በተባለ በሽታ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል
    20 min
  • የሐሙስ የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
    DW Amharic/ የዛሬው የዜና መፅሄት «አፍሪቃ ኅብረት እንደ ስሙ አሕጉሩን በሕብረት ያስተሳስር ይሆን? በዚህ ዓመት በኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ሙሉ በሙሉ ወደ ቄያቸው ይመለሳሉ መባሉ፤ እንዲሁም የመንገድ ልማት ጥያቄ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል -የጀርመን መራጮች ማንን ሊመርጡ ተዘጋጁ?የሚሉ ዘገባዎችን አካቷል።ይቀርባሉ።
    19 min
  • የየካቲት 5 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    ቀዳሚዉን የዓለም ዜና በሚከተለው የዜና መጽሔት
    -የአማራ ክልል ምክርቤት ጉባኤና የነዋሪዎች አስተያየት
    -ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌ«ሀገሪ እንዳልገባ ተከለከልኩ» ማለታቸው
    -የትርንስፓረንሲ ኢንተርናሺናል የ2024 ዓ.ም. ዘገባ
    እንዲሁም የጀርመንዋ ከተማ ማግድቡርግ ነዋሪዎች ስለ መጪው የጀርመን ምርጫ የሰጡት አስተያየት ተካተዋል።
    19 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…