ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የመጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የትግራይ ህዝብ ለክልሉ ጊዜያዊ መሪነት እጩ እንዲጠቁም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መጠየቃቸው
    የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት መግለጫና ሀሳብ
    ከጦርነት የተረፉ የትግራይ ተወላጆች የኢትዮጵያና የኤርትራ ባለሥልጣናትን መክሰሳቸው እንዲሁም
    ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል የመሆንዋ ተስፋ የዛሬው የዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።
    20 min
  • የመጋቢት 16 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
    አንድ አውቶብስ ሙሉ መንገደኞች የተሰወሩበት ሰሞነኛው እገታ፤ በአማራ ክልል የወጣት ሥራ ፈላፊዎች ቁጥር መጨመሩ፤ የቤት ሠራተኞች/ረዳቶችን መብት የሚታደገው ደንብ ፤ እንዲሁም የትራምፕ የስደተኞች ጉዳይ የፍርድ ቤት ክርክርን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
    20 min
  • የመጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    «ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት የላትም» - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
    የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እርምጃ እና የኦ.ነ.ሰ. መልስ
    በትግራይ የነዳጅ አቅርቦት መቋረጡ
    በአማራ ክልል በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚደረግ ዝርፊያ መጨመር
    ቃለ ምልልስ ከአዲሱ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብናልፍ አንዷለም ጋር
    22 min
  • የመጋቢት 10 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። ቀዳሚው ዘገባችን «የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ወዴት እያመራ ነው?» በሚል ርእስ ተቀናብሯል ። «በበረታው የግጭት ዳፋ» የኦነግ መግለጫ፤ የቪኦኤና ሌሎች ጣቢያዎች ስርጭት መገታትና መዘዙ፤ እንዲሁም ዶናልድ ትራምፕ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ተነጋገሩ የሚሉ ዘገባዎችም በተከታታይ ይቀርባሉ
    19 min
  • የማክሰኞ መጋቢት 09 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    የትግራይ ክልል ተቃዋሚ ፓርቲ የህወሃት ወታደራዊ ክንፍን ሲቪሎች ላይ ጥቃትና ግድያ በመፈጸም መክሰሱ፤
    ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል አማራ ክልል ውስጥ በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች የመድኃኒት እና የፋይናንስ ድጋፍ እያቀረብኩ ነው ማለቱ፤
    የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ተጠሪነቱን ለጠቅላይ ሚኒስትር ያደረገ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማው መቅረቡ፤
    ከወራት በፊት ለማዘመንና ልማት በሚል ፈረሳ በተካሄደበት ሸገር ከተማ ምንም ሥራ አለመጀመሩ
    18 min
  • የሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት፣ በትግራይ ክልል ትጥቅ የማስፈታት የወቅቱ አለመረጋጋት ፤ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተቋማት በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያቀረቡት ጥሪ ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የእንስሳት በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱ እንዲሁም የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮን ከስርጭት ውጭ ማድረጉን የተመለከቱ ዘገባዎች ተካተዋል።
    17 min
  • የዜና መጽሔት፤ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም
    የዜና መጽሔት፤
    በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ፖለቲካዊ ቀውስ አስመልክተው የትግራይ ጊዚያዊ መስተዳደር ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ
    ቀውሱን ተከትሎ የመቐለ ነዋሪዎች ስጋት
    በዶክተር ደብረፅዮን ቡድን ለመቐለ ከተማ በከንቲባነት የተሾሙት ዶክተር ረዳኢ በርሃ ስራ መጀመራቸዉ
    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን የተፈጸመው ግድያና የነዋሪዎች ስጋት
    በአማራ ክልል የማዳበሪያ ዋጋ በዕጥፍ መጨመሩን እንዲሁም
    አሜሪካ በአውሮፓ ሐገራት አንዳንድ ምርቶች ላይ ለወሰደችው የታሪፍ ጭማሪ የሕብረቱ ምላሽ የሚሉ ዘገባዎች ይኖሩናል።
    22 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…