ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የረቡዕ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። የትግራይ ኃይሎች ትግራይ ክልል ውስጥ ተኩስ ከፈቱ መባሉ፤ ኢትዮጵያዊያንን ከሳውዲ አረቢያ የማስመለሱ አራተኛ ዙር ሥራ ዛሬ ተጀመረ፤ የሞዴል ቀነኒ አዱኛ ህልፈትና ስርዓተ ቀብር እንዲሁም ዩናይትድ ስቴትስና ዩክሬን ሳዑዲ ዓረቢያ ውስጥ ስላደረጉት ውይይት ተጨማሪ መረጃ የሚያስቃኝ ቃለመጠይቅ ይኖረናል ።
    18 min
  • የመጋቢት 2 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    በዜና መጽሔት ጥንቅሩ፤
    --በኢትዮጽያ ባለፉት ሦስት አመታት የሚፈፀሙ ሰብአዊ መብት ጥሰቶች መጨመሩ
    -- የትግራይ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በሦስት ጀነራሎች ላይ የተላለፈውን እግድ መቃወሙ
    --የአውሮፓ ሕብረት እና የኢትዮጵያ የ50 ዓመታት ግንኙነት
    ፤ እንዲሁም
    --በዩክሬን ሩስያ ጦርነት ጉዳይ ላይ ሳዉዲ አረብያ የተጀመረዉ ድርድር
    የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እናያለን።
    20 min
  • የአርብ የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በዜና መጽሔት
    ውጥረት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግሥታት
    ግብር ያልከፈሉ 62 ሰዎች ላይ የጉዞ እገዳ መጣሉ
    በመሬት መንቀጥቀት የተፈናቀሉ አርብቶ አደሮች እሮሮ
    የ 27 ቱ አዉሮጳ ህብረት ሃገራት የመሪዎች ልዩ ጉባኤ፤ እንዲሁም
    ሚሊዮኖችን አደጋ ላይ የጣለው የአሜሪካ እርዳታ መቋረጥ፤ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ
    22 min
  • የሐሙስ፤ የካቲት 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    ቀዳሚውን የዓለም ዜናውን በሚከተለው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ፤
    የኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ ምርት ፤ 4 የፖለቲካ ፓርቲዎች ኦነግና ኦፌኮ በኦሮምያ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ያቀረቡትን ምክረ ሃሳብ መቃወማቸው። «በአማራ ክልል በአሽከርካሪዎች ላይ የሚደርስ እገታና ሞት ጨምራል»ሲሉ አሽከርካሪዎች ማናገራቸው ፣ በአማራ ክልል የመልሶ ግንባታዎች መጓተት እንዲሁም የአዲሱ የትግራይ ጊዜያዊ ምክር ቤት አባላት ፤በተሰኙ ርዕሶች ስር የተጠናቀሩ ዘገባዎችን አካቷል ።
    22 min
  • የየካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መፅሔት
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። በእግድ ላይ የነበሩ የሲቪክ ድርጅቶች መደበኛ ሥራቸው እንደሚቀጥሉ ዐሳወቁ፤ በትግራይ ክልል ድህነት፣ ሥራ አጥነት እና የወጣቶች ስደት መበራከቱ ተገለፀ፤ የቦዴፓ የሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ እንዲሁም ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በ2ኛ የሥልጣን ዘመናቸው የመጀመርያ ንግግራቸውን አሰሙ የሚሉ ናቸው ።
    18 min
  • DW Amharic የየካቲት 24 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    የአሜሪካ የተራድዖ ድርጅት ድጋፍ መቆም በሲቪል ማሕበራት ላይ ያሳረፈው ጫና፤ ኦፌኮ እና ኦነግ “የሰላም መፍትሄ” ለምን አወዛገበ? አምስት ሺ ሩሲያ ሰራሽ መኪኖች፣ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው፤ ዓድዋ ላይ የተከበረዉ - 129ኛው የዓድዋ ድል መታሰብያ፤ በለንደን የዩክሬን ደጋፊ አገሮች መሪዎች ጉባኤ
    21 min
  • የየካቲት 19 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔት
    በቻግኒ የሁለት ወጣቶች ግድያ፤ በኢትዮጵያ መንግሥትና በኤርትራ መካከል በተካረረው ውዝግብ ላይ የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየት፤ ኦነግና ኦፌኮ ያቀረቡት «የሽግግር መንግሥት» ምስረታ ምክረሃሳብ፤ ጀርመን ለኢትዮጵያ የሰብአዊ አቅርቦት ተጨማሪ ድጋፍ ማድረጓ፤ እንዲሁም የጀርመን ምርጫ ውጤት በአፍሪቃውያን ስደተኞች ላይ እንዴት ተጽእኖ ሊያደርግ ይችላል? የሚለውን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
    22 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…