Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,847 episodes available.
September 14, 2021የጀርመን ምርጫ እጩዎች ክርክርየጀርመን ምርጫ ሊካሔድ አስራ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። መስከረም 26 በሚካሔደው ምርጫ ለ16 አመታት ጀርመንን የመሩት መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልን የሚተካው ፖለቲከኛው ይታወቃል። ከሶሻል ዴሞክራቶቹ ኦላፍ ሾልዝ፣ ከክርስቲያን ዴሞክራቶች ኅብረት አርሚን ላሼት እንዲሁም ከግሪን ፓርቲ አናሌና ቤርቦክ ባለፈው እሁድ ክርክር አድርገዋል።...more5minPlay
September 14, 2021የኢትዮጵያ ቀዉስ ወደ አፍሪቃ ቀንድ እንዳይሰፋ ስጋት መቀስቀሱአስር ወራት በፊት በትግራይ የተቀሰቀሰዉ ጦርነት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች በመዛመቱ፤ ቀዉሱ ወደ አፍሪካ ቀንድ ሊዛመት ይችላል የሚል ስጋትን ደቅኗል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ገለፀ።...more5minPlay
September 14, 2021የቴሌኮም ዘርፍ አዲስ መንገድበኢትዮጵያ ብቸኛው የቴሌኮም አገልግሎት ሰጭ የሆነውን የኢትዮ ቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻን ወደ ግል ለማዞር የወጣው የመወዳደሪያ ሐሳብ መጠየቂያ ዛሬ በገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ ተደርጓል።...more5minPlay
September 10, 2021የጦር አውርድ የሰላም ጥሪበኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 24 አገር በቀል የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ጦርነት እንዲቆም የሚጠይቅ የሰላም ጥሪ አቀረቡ። ድርጅቶቹ ጦርነት የቀሰቀሱት የፖሊቲካ ችግሮች በጦርነት ዘላቂ መፍትሔ አያገኙም ብለዋል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,847 episodes available.