Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,848 episodes available.
September 06, 2021በቤኒሻንጉል: ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከ 40 በላይ ሰዎች ተገደሉበቤኒሻንጉል፤ ካማሺ ዞን ምዥጋ በተባለ ወረዳ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከ40 በላይ ሴቶች በታጣቂዎች ተገደሉ። በካመሺ ዞን ድዴሳ በሚባል ስፋራ ያለው የጸጥታ ሁኔታ የከፋ መሆኑንና ከ50 በላይ ሰዎች( በብዛት ሴቶች) በታጣቂዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው እና ሁኔታዉ በማጣራት ላይ እንደሆነም ተመልክቶአል፡፡...more4minPlay
August 30, 2021የሦስቱ የጀርመን መራሄ መንግሥት እጩዎች የመጀመርያ ክርክር መድረክአራት ሳምንታት ለቀረዉ ጀርመን የፓርላማ ምርጫ ትናንት የፓርቲ ከፍተኛ እጩዎች በቴሌቭዥን የቀጥታ ስርጭት ቀርበዉ ጠብቀረሽ ክርክር አካሂደዋል። የክርስቲያን ዴሞክራቱ አርሚን ላሼት ፣ የሶሻል ዲሞክራቱ ኦላፍ ሾልዝ እና አረንጓዴ አናሌና ቤርቦክ እጩዎች በክርክራቸዉ የኮሮና ተኅዋሲን ለመከላከል ይደረጋል በሚባለዉ ጥረት ላይ ተስማምተዋል።...more5minPlay
August 30, 2021በአዲስ አበባ ቤት ክራይ ገድብ መጣል የነዋሪዎች አስተያየትበኢትዮጵያ በተለይም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ባስ ብሎ እየተስተዋለ ለመጣው የኑሮ ውድነት የተለያዩ ምክኒያት ይጠቀሳሉ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የኑሮ ውድነት፣ በየአከባቢው እየተፈጠሩ ያሉት ግጭቶች የሚፈጥሩት አለመረጋጋቶች ከነዚህ ተጠቃሾች ናቸው፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,848 episodes available.