Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,847 episodes available.
September 24, 2021ታስረዉ የነበሩ የኦነግ አመራሮች ጠፉ መባሉየአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በአገሪቱ ውስጥ በተፈጠረው ሁከት የተጠረጠሩ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ባለስልጣናት የታሰሩበትን ቦታ እንደማያዉቁ ቤተሰቦቻቸው ገለፁ። ከቆዩበት ገላን ፖሊስ ጣቢያ ከትናንት በስቲያ አመሻሽ ጀምሮ ወዴት እንደተወሰዱ እስካሁን የሚያውቁት ነገር የለም።...more5minPlay
September 24, 2021«ቆቦና አካባቢው ከ500 በላይ ንጹሃን ተገደሉ»ኢሰመኮበአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ እና አካባቢው ከ500 በላይ ንጹሃን ሰዎች በሕወሓት ኃይሎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባዔ / ኢሰመጉ ገለፀ። ድርጊቱን በጽኑ ያወገዘው ኢሰመጉ መንግሥት ንጹሃን ዜጎችን የመጠበቅ ኃላፊነቱን በተግባር እንዲወጣ እና የድርጊቱን ፈጻሚዎች ተጠያቂ እንዲያደርግም ጠይቋል።...more4minPlay
September 21, 2021ፈረንሳይን ያስቆጣዉ የብሪታንያ የአዉስትራልያና የአሜሪካ ስምምነትከፕሬዝዳንት ባይደን ወደ ስልጣን መምጣት ጋር ይሻሻላል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው የአውሮጳ ህብረትና አሜሪካ ግንኙነት፤ አሁን ላይ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳልሆነ ነው የሚታየውና የሚሰማው። ፈረንሳይ የብሪታንያ የአዉስትራልያና የአሜሪካ ማለትም የሦስትዮሹ ወታደራዊ ግንኙነት ቀጥተኛ ተጠቂ ናትም እየተባለ ነው።...more5minPlay
September 21, 2021በደቡብ ከ62 ሺህ በላይ ሰዎች በወንዝ ሙላት ተፈናቀሉበደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ከ62 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን አፈናቀለ። የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ቀሰ በቀስ እየሞላ የመጣው የኦሞ ወንዝ የመኖሪያ ቤቶቻቸውን በመዋጡ በአሁኑ ወቅት በኦሞራቴ ከተማ ተጠልለው ይገኛሉ።...more4minPlay
September 17, 2021የአንጌላ ሜርክል በፈረንሳይ የመጨረሻ ይፋዊ ጉብኝትየፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኤማኑኤል ማክሮ ከስልጣናቸዉ ለመሰናበት ጥቂት ጊዜያት የሚቀራቸዉን የጀርመንዋን መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክልን ትናንት ምሽት በኤሊዜ ቤተ መንግሥት ደማቅ አቀባበል አደረጉላቸዉ። ፕሬዚዳንት ማክሮ እና መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል በዓለም አአፍ እና አዉሮጳ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።...more5minPlay
September 17, 2021የምስራቅ አጎራባች ክልሎች የፀጥታ ዝግጅት እና የሚጠበቀዉ ምርጫና መንግስት ምስረታከሁለት ሳምንታት በኃላ በሶማሌ እና አፋር ክልሎች የሚካሄደውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ለማስቻል በምስራቅ ሀገሪቱ የሚገኙ አጎራባች ክልሎች የፀጥታ ኮማንድ ፖስት በጋራ አቅዶ እየሰራ መሆኑ ተገልፃል፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,847 episodes available.