Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,850 episodes available.
January 04, 2021መተከል ዞን ተፈናቃዮችን ለማቋቋም የጀመረ ጥረትበቤኒሻንል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋምና ለመደገፍ የሚውል 50 ሚሊዩን ብር ገቢ ለማሰባሰብ ሥራ ከተጀመረ አራት ቀን ሆነዉ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መረጃ መሰረት ባሁኑ ጊዜ በክልሉ ከ93ሺ በላይ ዜጎች ከተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይገኛሉ።...more4minPlay
January 04, 2021ምግብና መጠለያ በመማፀን ላይ የሚገኙት ተፈናቃዮችበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ ተፈናቅለው በአማራ ክልል ቻግኒ ልዩ ስሙ «ራንች» አካባቢ የሰፈሩ ተፈናቃዮች፣ ለመጠለያና ለምግብ እጦት መጋለጣቸውን ተናገሩ፣ የአማራ ክልል በበኩሉ አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው ይላል፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበኩሉ ወሰን ተሸግሬ መርዳት አልችልም ባይ ነዉ፡፡...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,850 episodes available.