Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
September 24, 2021የ"ራይድ" መስራች ሽልማትየራይድ ትራንስፖርት መስራችና ሥራ አስፈፃሚ ሳምራዊት ፍቅሩ የምርጥ አፍሪካዊ ቢዝነስ ባለራዕይ ሽልማት አሸናፊ ሆነች። የራይድ መስራቿ አሸናፊ የሆነችው በሃገራቸው የኤኮኖሚ ዕድገት አስተዋፅዖ ያደረጉ ሰዎችን አወዳድሮ ዕውቅናና ሽልማት በሚሰጠው የአፍሪካ ኅዳሴና ዳያስጶራ በተሰኘ ተቋም ነው።...more3minPlay
September 24, 2021ታስረዉ የነበሩ የኦነግ አመራሮች ጠፉ መባሉየአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በአገሪቱ ውስጥ በተፈጠረው ሁከት የተጠረጠሩ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ባለስልጣናት የታሰሩበትን ቦታ እንደማያዉቁ ቤተሰቦቻቸው ገለፁ። ከቆዩበት ገላን ፖሊስ ጣቢያ ከትናንት በስቲያ አመሻሽ ጀምሮ ወዴት እንደተወሰዱ እስካሁን የሚያውቁት ነገር የለም።...more5minPlay
September 24, 2021«ቆቦና አካባቢው ከ500 በላይ ንጹሃን ተገደሉ»ኢሰመኮበአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ እና አካባቢው ከ500 በላይ ንጹሃን ሰዎች በሕወሓት ኃይሎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባዔ / ኢሰመጉ ገለፀ። ድርጊቱን በጽኑ ያወገዘው ኢሰመጉ መንግሥት ንጹሃን ዜጎችን የመጠበቅ ኃላፊነቱን በተግባር እንዲወጣ እና የድርጊቱን ፈጻሚዎች ተጠያቂ እንዲያደርግም ጠይቋል።...more4minPlay
September 21, 2021ፈረንሳይን ያስቆጣዉ የብሪታንያ የአዉስትራልያና የአሜሪካ ስምምነትከፕሬዝዳንት ባይደን ወደ ስልጣን መምጣት ጋር ይሻሻላል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው የአውሮጳ ህብረትና አሜሪካ ግንኙነት፤ አሁን ላይ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳልሆነ ነው የሚታየውና የሚሰማው። ፈረንሳይ የብሪታንያ የአዉስትራልያና የአሜሪካ ማለትም የሦስትዮሹ ወታደራዊ ግንኙነት ቀጥተኛ ተጠቂ ናትም እየተባለ ነው።...more5minPlay
September 21, 2021በደቡብ ከ62 ሺህ በላይ ሰዎች በወንዝ ሙላት ተፈናቀሉበደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ከ62 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን አፈናቀለ። የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ቀሰ በቀስ እየሞላ የመጣው የኦሞ ወንዝ የመኖሪያ ቤቶቻቸውን በመዋጡ በአሁኑ ወቅት በኦሞራቴ ከተማ ተጠልለው ይገኛሉ።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.