Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
December 13, 2019የብሪታንያ ምርጫ እና ዉጤቱብሪታንያ ዉስጥ ትናንት ሐሙስ በተደረገዉ ምርጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ወግ አጥባቂ ፓርቲ ማሸነፍ ሀገሪቱ ከአውሮጳ ሕብረት ለመውጣት የጀመረችውን እርምጃ እንደሚያፋጥን ተገለፀ። የዚህ ምርጫ ዉጤት ለገዥዉ ፓርቲ አብላጫ ድምፅን ያስገኘ ነዉ ተብሎአል።...more4minPlay
December 13, 2019በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተሰነዘረ ወቀሳና የአየር መንገዱ መልስየኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኞች ማሕበር የአየር መንገዱ አስተዳደር «ከፍተኛ ሕገወጥ ተግባር እና ጣልቃገብነት እየፈጸመብኝ ነው» አለ። አየር መንገዱ በስም በተጠቀሰው ማሕበር ላይ «ያደረስኩት ተጽዕኖም ሆነ ጣልቃ ገብነት የለም፤ ጠቅላላ ውንጀላም ተገቢ አይደለም» ብሏል።...more5minPlay
December 04, 2019አሳሳቢዉ የኤድስ ስርጭት በኢትዮጵያ«የኤድስ ስርጭትን ለመከላከል በየዓመቱ የፀረ ኤድስ ቀን በሚታሰብባት በኢትዮጵያ ትኩረቱ ከርዳታ ድርጅቶች በሚገኘው ገንዘብ ላይ እንጂ የኤድስን ስርጭት ለመግታት እና ግንዛቤ ማስጨበጡ ላይ አይደለም፤ ወጣቱን ትዉልድ መድሃኒት የሚዉጥ ተስፋ አልባ ትዉልድ ለማድረግ እየታሰበ ነዉ»...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.