Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
November 22, 2019በኢሕአዴግ ዉኅደት አዴኃን አስተያየትየአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) የኢህአዴግ ውህደት አንድነትን እንደሚያመጣ አስታወቀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በውህደቱ ዙሪያ አስተያየት መስጠት አልፈለገም፡፡...more4minPlay
November 22, 2019ወደ ትምህርታቸው የማይመለሱ ቅጣት ይጠብቃቸዋልየኢትዮጵያ ሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈጥሮ በነበረው ግድያና ውድመት ወቅት ወንጀል የፈጸሙሩ አካላት በሕግ እንዲጠየቁ አደርጋለሁ አለ። ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ ከሳምንታት ነውጥ በኋላ በዳግም ምዝገባ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገባታቸው ለመመለስ መዘጋጀታቸውን እየገለጹ ነው።...more4minPlay
November 22, 2019የሰላም ምክክር መድረክበመላ ሃገሪቱ የሚገኙ የፀጥታ አካላት በሀገሪቱ የተከሰተዉን የሰላም መደፍረስ ሕዝብን ባሳተፈ መልኩ ለመፍታት በንቃት መንቀሳቀስ እንዳለባቸዉ የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል አሳሰቡ። የምክክር መድረኩ ለሦስት ቀናት ይዘልቃል።...more4minPlay
November 20, 2019የምርጫ አስተባባሪ አስተያየትከጥዋት ጀምሮ ህዝቡ ያው በምርጫ ጣቢያ እየተገኘ ድምጹን እየሰጠ ነው ያለው። ወጣቱ አለ፣ ነዋሪው ህዝብ አለ፣ እኔ እንኳ አሁን ያለሁበት ጣቢያ ላይ በስፋት ተሰልፈው በትዕግስት እየተጠባበቀ ድምጹን እየሰጠ ይገኛል።”...more3minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.