Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
November 18, 2019የሲዳማ ሕዝበ ዉሳኔ የመራጮች ምዝገባ ተጠናቀቀየሲዳማ ሕዝበ -ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ በሰላም መጠናቀቁን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ አስታወቀ። የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከጥቅምት 27 እስከ እስከ ህዳር 6 ቀን 2012 ዓ.ም የተከናወነዉ የመራጮች ምዝገባ በሰላም ተጠናቅቋል።...more3minPlay
November 18, 2019በ«ኢሕአዲግ» ዉህደት የፖለቲካ ተንታኞች አስተያየትኢትዮጵያን ላለፉት 28 ዓመታት ሲያስተዳድር የቆየዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲዊ ግንባር «ኢሕአዲግ» ራሱን ወደ ዉኅድ ፓርቲ ለመቀየር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዉ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን ገልጿል።...more4minPlay
November 18, 2019አዲሱ ዉኅድ ፓርቲ ካለ «ህወሓት» ምን ማለት ይሆን?ከግንባር ፓርቲነት ወደ አንድ ዉኅድ ፓርቲነት ለመቀየር የተስማማዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲዊ ግንባር፤ መስራቹ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ «ህወሓት»ን አለማካተቱ ለዉህዱ ፓርቲ ምን ማለት ይሆን?...more4minPlay
November 18, 2019የፊታችን ረቡዕ የሲዳማ ብሔር ህዝበ ውሳኔ ይካሄዳልረቡዕ ኅዳር 10፤ 2011 ዓ,ም ለሚካሄደው የሲዳማ ብሔር ህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በምርጫ ጣቢያዎች ደረጀ የተለያዩ ዝግጅቶች በመደረግ ላይ ላይ እንደሚገኙ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት ከማዕከል የተሰራጩ የምርጫ ቁሳቁሶች በሀዋሳ ከተማና በሲዳማ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች እየደረሱ ነዉ።...more2minPlay
November 12, 2019የዜና መጽሔትዛሬ በኦሮሚያ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውጥረት ነግሶ የዋለ ሲሆን በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ አንድ ተማሪ ተገድሏል። የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) ስለ አዲሱ አደረጃጀቱ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጤና ሚኒስቴር የተከለሰውን የኢትዮጵያ መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ ዛሬ ይፋ አድርጓል። ከስራችን ተባርረናል ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖት አባቶች ቅሬታቸውን አሰምተዋል። በሲኤንኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ የጀግኖች ዓመታዊ ምርጫ የታጩ ኢትዮጵያዊት የተመለከተ ዘገባም አለን።...more21minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.