Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
November 28, 2019የኦሮሞ ነጻነት ግንባር / ኦነግ / ያቀረበዉ ጥሪሸኔ ማለት በድሮው አጠራር የፖሊት ቢሮ አባል ወይም በአሁኑ የመዋቅር ደረጃ የስራ አስፈጻሚ ማለት ነው ያሉት ቃል አቀባዩ በአሁኑ ወቅት እንዲህ ያለው አደረጃጀት ከድርጅታቸው መዋቅር ውጪ መሆኑን በመግለጽ፡ ህዝቡ ግን ከጠቅላላው የኦነግ አባላት እና ከሚያደርሱ ጥፋቶች ጋር በማያያዝ ባልተገባ መንገድ ሲነሳ ይታያል ብለዋል።...more5minPlay
November 28, 2019የጀርመን የኤኮኖሚና የንግድ ልዑካን በአዲስ አበባበጀርመን በኢንዱስትሪዉ ዘርፍ ከፍተኛ እድገትን ካሳዩት ግዛቶች መካከል የባድን-ቩተምበርግ የኢኮኖሚጉዳዮች እና የሥራ እና የቤቶች ልማት ሚኒስትር ልዑካኖቻቸዉን አስከትለዉ ለጉብኝት አዲስ አበባ እንደሚገኙ ተገለፀ።...more4minPlay
November 26, 2019የኢሕአዴግ እና አጋር ፓርቲዎች ውህደትየሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ከብልጽግና ፓርቲ ጋር እንደሚዋሐድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) አባል የሆነው አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አዴፓ ጠቅላላ ጉባኤ፣ ፓርቲዉ የብልጽግና ፓርቲን ለመዋሐድ በሚያስችለዉ ሐሳብ ዛሬ ሲነጋገር ዉሏል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.