Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
November 07, 2019ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት መግለጫየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በመጭው ቅዳሜ የሚከበረውን 1494 ኛውን የመውሊድ በዓል አስመልክቶ ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያዊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ። የጠቅላይ ም/ቤቱ ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር በኢትዮጵያ በዚህ ዓመት የሙስሊም አንድነት ብለን የጀመርነው ሥራ «በዓለም የሌለ አንድነት ነው» ብለዋል።...more5minPlay
November 05, 2019ከጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ ጋር የተደረገ አጭር ቆይታየዶይቼ ቬለዉ ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ነጋሽ ለአንድ ወር ግድም ከ«DW» የራድዮ ስርጭት መድረክ ከጠፋ በኃላ አድማጮች ፤ ኸረ ነጋሽን ወዴት ወሰዳችሁት አምጡልን ዜናም ያንብብልን፤ ማኅደረ ዜናን ይዘግብና ልባችን ያርሰዉ ሲሉ ሲወተዉቱ መቆየታቸዉን ተከትሎ፤ ከእረፍት ሲመለስ እንኳን ደህና መጣህ ብለን እረፍ ት እንዴት ነበር ብለነዋል።...more8minPlay
November 05, 2019በጀነራል ሰዓረ መኮንን ግድያ ተጠርጣሪ ፍርድቤት ቀረበሰኔ 15 ጀነራል ሰዓረ መኮንን ላይ ግድያ እንደፈፀመ የተጠረጠረው ጠባቂ ህክምናውን ጨርሶ ከጦር ኃይሎች ከሆስፒታል ከወጣ በኋላ በከፍተኛ ጥበቃ ቁጥጥር ስር የፍርድ ሂደቱን በመከታተል ላይ መሆኑ ተሰማ።...more4minPlay
November 04, 2019የዜና መጽሔትበዕለቱ የዜና መጽሄት ሶስት ዘገባዎችን አካትተናል። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ በመከላከያ ሰራዊት እና በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ታጣቂዎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱን የዓይን እማኞች ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን መግለጫውን ተከታትሏል። በኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች ሀገሪቱ በምግብ ራስን ለመቻል ባስቀመጠችው ውጥን ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ እንደሚገኝ የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገልጿል።...more14minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.