Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
October 22, 2019የወጣቶች ግጭት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ ወረዳሰኞ መስከረም 10/ 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ ወረዳ 12 ከረፋዱ 3 ሰዓት ጀምሮ በተፈጠረ የወጣቶች ግጭት የተወሰኑት ጉዳት ደርሶባቸው ሆስፒታል ሲገቡ እስከ ሁለት መቶ የሚደርሱት ታስረዋል።...more4minPlay
October 22, 2019አሳሳቢ እየሆነ የመጣዉ የፆታ ጥቃት በትግራይበትግራይ ክልል ሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ፆታዊ ጥቃቶች በቂ ትኩረት ባለማግኘታቸው ተባብሰው መቀጠላቸው ተገለፀ፡፡ በፆታ ጉዳይ ያለው የተዛባ ማሕበራዊ ግንዛቤ ማረም ባለመቻሉና መንግስት ተገቢውን ትኩረት ባለመስጠቱ ችግሮቹ ተባብሰው እንዲቀጥሉ እንዳደረገ የሴቶች መብት ተሟጋቾች ይናገራሉ፡፡...more5minPlay
October 22, 2019ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በምክር ቤት የሰጡት ማብራርያጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ከሰጡባቸው ጉዳዮች መካከል በዚህ ዓመት ስለሚካሄደው ምርጫ፣ ስለ ግጭት፣ ስለ ታላቁ ህዳሴ ግድብ እና የውጭ ዜግነት ስላላቸው የሚዲያ ባለቤቶች ያደረጓቸው ገላጻዎች ይገኙበታል።...more5minPlay
October 14, 2019ዓለም አቀፉ የአደጋ ስጋት መከላከል ቀንና ኢትዮጵያዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት መከላከል ቀንን አስመልክቶ አዲስ አበባ ላይ በተካሄደ ጉባዔ በኢትዮጵያ በዘርፉ ስለሚካሄደዉ ጥንቃቄ እና ዝግጅት በሰፊዉ መወሳቱ ተነገረ። በጉባዔዉ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ እንደዘገበዉ በጉባዔዉ ላይ ለጋሽ ድርጅቶች ርዳታ አቅራቢ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።...more4minPlay
October 14, 2019በየመን ሰንዓ እስር ቤት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪስደተኞቹ እንደተናገሩት ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች መርጃ ድርጅት «IOM» ይወስደናል ብለዉ በዝያዉ ባሉበት እስር ቤት ሲጠባበቁ ዘጠኝ ወርና ከዚያ በላይ ሆንዋቸዋል። ኢትዮጵያውያኑ በየመን ለእስር የተዳረጉት በየመን ባሕር በር በኩል በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ የመን ለመግባት ሲሞክሩ በፀጥታ ኃይላት ከተያዙ በኋላ ነዉ።...more3minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.