Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
September 25, 2019ቃለ-ምልልስ ከሠላም ሚ/ር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ጋር«የሕግ የበላይነትንም በማረጋገጥ የዘላቂ ሠላም ግንባታ ሂደቱም ላይ የነቃና የተደረጀ ተሳትፎ በማድረግ እና እነዚህ ጉዳዮች ላይ የነበሩ ጉድለቶች አንዳንድ ቀውሶችን እንዲከሰቱ አድርጓል። ያፈናቀለው እዛው በቅርቡ ነው ያለው።የመንግሥት አካልም ይሁን ህብረተሰብ በየአቅጣጫው ላጋጠሙ ነገሮች በእኩል ደረጃ ሃላፊነት ካልተወሰደ ጉዳዩ የሀገር ጉዳይ ነው።...more12minPlay
September 23, 2019ጀርመን፤ የሄሰን የሰላም ሽልማት ለጠ/ሚ ዐቢይ አህመድየዘንድሮው የጀርመኑ የአልበርት ኦስቫልድ ድርጅት የሄሰን የሰላም ሽልማት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሽልማት ተበረከተላቸው:: በሄሰን ግዛት ዋና መዲና ቪስባደን የፌደራል ግዛት ምክር ቤት ዛሬ በተከናወነው ልዩ የሽልማት አስጣጥ ሥነ ሥርዓት የኢትዮጵያ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሽልማት ተቀብለዋል::...more5minPlay
September 23, 2019በኦሞ ሸለቆ ላይ የተገነቡ የስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች የፀጥታ ስጋትበኦሞ ሽለቆ ተፋሰስ ላይ በተገነቡ አራት የስኳር ፋብሪካዎች በማገልገል ላይ የሚገኙ ሰራተኞች የጸጥታ ስጋት ላይ መወደቃቸውን የኢትዮጲያ ስኳር ኮርፖሬሽን የሰራተኞች ማህበር አስታወቀ። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በፋብሪካዎቹ ሰራተኞች ላይ የሚፈድሙት የግድያ ጥቃት እየተበራከተ መጥቷል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.