Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
September 20, 2019የተከሰከሰዉ ቦይንግ አውሮፕላን ጉዳይ ምን ደረሰ ?በኢትዮጵያ በተከሰከሰው የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ጥብቅና የቆሙት ጠበቃ የቦይንግ ኩባንያ እና ለዩናይትድ ስቱትስ የፌደራል አቪየሽን አስተዳደር መረጃዎች እንዲሰጡት የሚጠይቅ ክስ ለፍርድ ቤት አቀረቡ። የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ጉዳይ ምን ደረሰ ?...more5minPlay
September 20, 2019ምርጫ ይካሄዳል ከተባለ ዝግጅቱ አሁን መጀመር አለበትህወሓትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ሐይሎች በያዝነው ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት ግዜ እንዲካሄድ እንደሚፈልጉ ይገልፃሉ፡፡ ምርጫ ይካሄዳል ከተባለ የምረጡኝ ዘመቻዉ እና ዝግጅቱ አሁን መጀመር አለበት ሲሉ አብዛኞች ይገልፃሉ።...more4minPlay
September 18, 2019ኢትዮጵያ ግብፅ አባይ ግድብ ላይ የሰጠችዉን ሃሳብ ዉድቅ ማድረግዋን ገለፀችየውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂኒየር ስለሺ በቀለ በወቅታዊ የአባይ ግድብ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ የግድቡ ሁለቱ ተርባይኖች ታህሳስ 2013 ሃይል የማመንጨት ስራ እንደሚጀምሩ አመልክተዋል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.