Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
October 08, 2019በአጣዬው ግጭት፣የሰሜን ሸዋ ዞንና የኦሮሞ ብሔር አስተዳደር ውዝግብየሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር«አጣየን ለማጥቃት የተዘጋጀ እና የተደራጀ ኃይል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ውስጥ አለ» ይላል።በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ደግሞ በዞኑ የተደራጀና የታጠቀ ኃይል ፈፅሞ የለም ባይ ነው።ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ አካባቢ በተፈጠረው ግጭት 8 ሰዎች መገደላቸውና 13 መቁሰላቸው ተነግሯል፡፡...more5minPlay
October 08, 2019የምርጫ ቦርድ ጥሪየቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ መጪው ምርጫ በራሳችን ሲቪል ማህበራት ሊገመገም ይገባል ብለዋል።ሆኖም የምርጫ ጉዳይ ተንታኝ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ምርጫውን እንዲታዘቡ የሚፈለጉ የሲቪል ማህበራት አቅም አናሳነት እና በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደ ልብ መንቀሳቀስ አለመቻል የምርጫውን ስራ ከባድ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.