Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
October 28, 2019የሲዳማ ሕዝበ ዉሳኔ ዝግጅትየሲዳማ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄን ተከትሎ፤ የሚካሄደዉን ሕዝበ ዉሳኔ በሚመለከት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ 5 ሺህ አስመራጮች በፈረቃ ስልጠና በመስጠት ስራዉን መጀመሩ ተነገረ።...more4minPlay
October 28, 2019የድሬደዋ፤ ሀረር፤ ምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታበድሬደዋ ከሦስት ቀናት በፊት ጀምሮ ነግሶ የነበረዉ ከፍተኛ ስጋትና ዛሬ ረገብ ማለቱ ተገለፀ። በሀረር ፤ምዕራብና ምስራቅ ሃረርጌ ያለዉ የፀጥታ ሁኔታ ከድሪደዋ በተሻለ መልኩ ሰላማዊ መሆኑ ተመልክቶአል።...more5minPlay
October 25, 2019በአፍሪቃ የሞባይል ገበያ አትራፊ የሆነችዉ ቻይናአፍሪቃ የተንቀሳቃሽ ስልክ ከፍተኛ ግብይትና የቻይና የስልክ አምራች ኩባንያን ከፍተኛ ገቢ እያስገኘለት ነዉ ተባለ። 77 በመቶዉ ሕዝብ ከ 35 ዓመት በታች በሆነበት በአፍሪቃ አሕጉር አብዛኛዉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚ ወጣቱ መሆኑም ተገልፆአል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.