Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
June 11, 2025የሰኔ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ተረስተናል ያሉት የተፈናቃዮች የአቤቱታ ሰልፍ በመቀለ፤ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተፈናቃዮች ህክምና ማጣታቸው፤ የኢትዮጵያን ኢንሳይደር መሥራችና አርታኢው እስር፤ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር ጽሕፈት ቤት ዳግም መከፈቱ፤ ፤ እንዲሁም አዲሱ የአሜሪካ ረቂቅ የሐዋላ ሕግ የፈጠረው ስጋት የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።...more22minPlay
June 10, 2025የሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መፅሔትየዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ መንግሥት ለመጪዉ በጀት ዓመት ወደ ሁለት ትሪሊዮን ብር ለመመደብ ማቀዱን የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል።በኢትዮጵያ ሠላም እንዲሰፍን የሚቀርበዉ ጥያቄና የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አፀፋ፣የመተከል ዞን የቡለን ከተማ መጠቃትና የህዝቡ ሥጋት፣ሐዲያ ዞን በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰዉ ጥቃት፣ በኢትዮጵያዉያን ሴት አትሌቶች ላይ ይደርሳል የተባለዉ በደልን የሚዳስሱ ዘገቦችም አሉት።...more23minPlay
June 06, 2025የግንቦት 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔትየ1,446ኛው የኢድ አል አደሀ በዓል አከባበር ዛሬ በዜና መጽሔት ዝግጅታችን ከተካተቱት ቅንብሮች ቀዳሚው ነው። ከአዲስ አበባ ዘገባ አለን። የኢትዮጵያ ፓርላማ ያጸደቀው የአደጋ ሥጋት ሕግ ማሻሻያ እንዲሁም የጀርመን መራኄ መንግስት ፍሪድሪሽ ሜርስ የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት መጽሔት የሚያተኩርባቸው ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።...more16minPlay
June 05, 2025የግንቦት 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም. ዜና መፅሔትበዕለቱ መጽሄተ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ የምክር ቤት ማብራሪያ፤ ትግራይ ክልል ከጦርነቱ በኋላ የኅብረተሰብ አገልግሎቶች እንደታጎሉ ናቸው መባሉ፤ ነገ ስለሚከበረው 1446ኛው የኢድ አል አደሀ በዓል መልእክቶች፤ እንዲሁም የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ-ራስ ገዝ የመሆን ጉዞ የሚሉ ዘገባዎች በተከታታይ ይቀርባሉ ።...more18minPlay
June 04, 2025የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መፅሔት ጥንቅራችን ኢትዮጵያና ኤርትራ ዳግም ጦርነት ይገጥሙ ይሆናል የሚለዉን ሥጋት ከምልክቶቹ ጋር ያሰባጠረዉን ዘገባ ያስቀድማል።አንድ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በተፈናቃዮች አያያዝ ምክንያት የኢትዮጵያ መንግሥት ለመክሰስ ማቀዱን የሚዳስሰዉ ዘገባ ተከትሎ፣የኢትዮጵያ ዉስጥ ቴክኒክና ሙያ የሚያጠኑ ተማሪዎች ቁጥር ማሽቆልቆሉን የሚያወሳዉ ያሰልሳል።ዜና መፅሔቱ የጋምቤላ የወርቅ ምርት መጨመሩን የሚቃኝ ዘገባዉ አለዉ።...more20minPlay
June 03, 2025የግንቦት 26 ቀን 2017 ዜና መፅሔትበዜና መጽሔት ጥንቅሩ፤ የህወሓት አመራሮች ካለፈ ጦርነት ያላገገመች ትግራይን ዳግም ወደሌላ ጥፋት ከሚያስገባ አካሄድ ይቆጠቡ ሲል ተቃዋሚው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ መግለጫ ማዉጣቱ።የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሚያሰባስባቸው የምክክር አጀንዳዎች ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) መጠየቁ፡፡ለሳምንት ወደ ትግራይ እንዳይጓዙ ተከልክለው የነበሩ ሸቀጥ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ጉዟቸው እንዲቀጥሉ ተፈቀዳላቸዉ መባሉ ፤ እንዲሁም ከነገ በስትያ ለጉብኝት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚያቀኑት አዲሱ የጀርመን ቻንስለር የጉብንት አንድምታ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እናያለን...more18minPlay
June 02, 2025የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 25 ቀን 2017 ሰኞ7ኛውን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ"አስቻይ" የፀጥታ "ሁኔታዎች" ባሉባቸው ባላቸው የምርጫ ክልሎች እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቋል። ሀገራዊ ምክከር ኮሚሽን ከፌደራል መንግስት ከማህበራት ተወካዮች ከታዋቂ ሰዎችና ከሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ለሶስት ቀናት ያካሄደውን የምክክርና የአጀንዳ ማሰባሰብ መርሃ ግብር አብቅቷል። በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ውስጥ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት 6 የኃይል ተሸካሚ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች በመውደቃቸው ካለፈው ሳምንት መጨረሻ አንስቶ ወደ ሱዳን የሚተላለፈውን ጨምሮ በዞኑ አብዛኛዎቹ ከተሞች ኤሌክትሪክ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።...more15minPlay
May 31, 2025የጊምቢ ወረዳ ተፈናቃዮች ባለፉት ሁለት ወራት ድጋፍ እንዳላገኙ ገለፁበምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የተፈናቀሉ ዜጎች ባለፉት ሁለት ወራት ሰብአዊ ድጋፍ እንዳላገኙ አስታውቋል፡፡ በየወሩ የ15 ኪ.ሎ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች በነፍሰ ወከፍ ይቀርብ እንደነበር የገለጹት ነዋሪዎቹ ከመጋቢት ወር ወዲህ ሰብአዊ ድጋፍ እንዳልመጣላቸው ተናግረዋል፡፡ ዞኑ በበኩሉ በዚህ ሳምንት እርዳታ መላኩን ገልጿል።...more4minPlay
May 30, 2025በአፋር ክልል ወደ ትግራይ የሚሄዱ የጭነት መኪናዎች ኬላዎች ላይ ተዘግተዋል።ሸቀጣሸቀጥ ጭነው ወደ ትግራይ የሚጓዙ ተሽከርካሪዎች፥ ወደ ትግራይ እንዳይገቡ በአፋር እና አማራ ክልል በሚገኙ የፍተሻ ጣብያዎች መከልከላቸው ተገለፀ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በዚህ ክልከላ ጉዳይ ከፌደራል መንግስቱ ማብራሪያ ጠይቋል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.