Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
May 30, 2025በሺዎች የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን እስራኤል የገቡበት ዘመቻ ሰሎሞን ሲታወስ15 ሺህ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች ወይም ቤተ እስራኤላዊያን በ36 ሰዓታት ውስጥ ከአዲስ አበባ እስራኤል የገቡበት ዘመቻ ሰሎሞን 34 ዓመት ሞልቶታል።ከቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በቀጥታ ቴላቪቭ በ35 የአውሮፕላን በረራዎች ወደ እስራኤል የገቡት ቤተ እስራኤላዊያን ዛሬ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ በጎ ድልድይ መሆናቸውም ተገልጿል።...more4minPlay
May 30, 2025የግንቦት 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤በአፋር ክልል ወደ ትግራይ ለሚሄዱ የጭነት መኪናዎች ኬላዎች ተዘግተዋል መባሉን፤ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ችግር ሊያካትት የሚችለውን የብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ ማሰባሰብያ ውይይትን፤እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን እስራኤል የገቡበት ዘመቻ ሰሎሞንን ትውስታ፤የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል ።...more13minPlay
May 30, 2025ለሶስት ቀናት የሚቆየው የብሄራዊ የውይይት ኮሚሽን አጀንዳ ማሰባሰቢያ ውይይትየኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል በአገራዊ ምክክር ሂደት ተሳታፊ እንዲሆን ኮሚሽኑ ለክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እና ባለድርሻ አካላት ጥሪ አቀረበ፡፡ኮሚሽኑበኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ለሚገኙ ታጣቂ ኃይሎች እና እስካሁን በምክክር ሂደቱ መሳተፍ ላልጀመሩ የፖለቲካ ድርጅቶችም የተሳትፎ ጥሪ አቅርቧል፡፡...more4minPlay
May 29, 2025የግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት*የ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ ላይ ላነሱት ወቀሳ ምላሽ ሰጠ*የኢትዮ-ኤርትራ ቀጣይ እጣፈንታ*በወሎ አካባቢዎች የተማሪዎች እና መምህራን ስደት በከፍተኛ መጠን ጨመረ ተባለ *የማኀበረ ግዩራን የሽልማት ሥነ ስርዓት...more18minPlay
May 28, 2025የግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየግንቦት 20 በዓል በትግራይ ክልል ብቻ፤ ስለ ግንቦት 20 የተሰጡ አስተያየቶች፤ «ሰሚ አጣን» የሚሉት በሃድያ ዞን የሌሞ ወረዳ ነዋሪዎች፤ የገራዶ ተፈናቃዮች «ለልማት በሚል» ዳግም መፈናቀላቸውየአውሮጳ ኅብረት የልማትና ትብብር ሚኒስትሮች ስብሰባና አጀንዳቸው...more20minPlay
May 27, 2025የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 19 ቀን 2017የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባለፈዉ ቅዳሜ ያደረጉት ንግግር የኦሮሞ ፖለቲከኞችን ማስቆጣቱን የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የቀድሞዉ የትግራይ ጊዚያዊ ፕሬዝደንት ጌታቸዉ ረዳ የሚመሩት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት ፈቃድ ማግኘቱን የሚቃኘዉ ዘገባ ተከትሎ አማራ ክልል የወባና የኮሌራ በሽዎች ሰዎች መግደል-መያዛቸዉን የሚዳስሰዉ ያሰልሳል።...more14minPlay
May 26, 2025የግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጠንካራ ትችት የሰነዘሩት የኤርትራዉ ፕሬዚዳንት በዋግ ህምራ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር በድርቅና በምግብ እጥረት እየተፈናቀሉ ያሉት አርሶደሮች ጉዳይ የሙርሌ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ሰዎች መገደላቸዉ፤ እንዲሁም የኤምፖክስ በሽታ ተዋሲ በኢትዮጵያ መገኘቱ ተረጋግጧል መባሉ...more17minPlay
May 23, 2025የዐርብ ግንቦት 15፣ ቀን 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄትየዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ከሐገሪቱ የጤና ሚንስቴር ጋር ለመደራደር መዘጋጀታቸዉን ከአድማ እስራቱ መቀጠል ጋር ያሰባጠረዉን ዘገባ ያስቀድማል።ዜና መፅሔቱ በኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጋብ ብሎ የነበረዉ የታጣቂዎች ጥቃት እንደገና ማገርሸቱን የሚያወሳዉን ዘገባ አስከትሎ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዉጪ ሸቀጥ ለሚያስገቡና ወደ ዉጪ ለሚጓዙ የሚፈቀደዉን የዉጪ ምንዛሪ መጠን መጨመሩን በሚቃኘዉ ዘገባ ያሳርጋል።...more14minPlay
May 22, 2025የግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ,ም የዜና መጽሔትጤና ባለሞያዎች ጥያቄዎች ትኩረት እንዲሰጣቸውና ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኙ ኢሰመኮ ማሳሰቡ፤ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በሽሬ ቆይታቸው ስለተፈናቃዮች መናገራቸው፤የአውሮጳ ኅብረትና አፍሪቃ አገሮች የሚኒስትሮች ስብሰባ፤ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የደቡብ አፍሪቃ አቻቸውን ማሳጣታቸው...more18minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.