Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,828 episodes available.
October 24, 2025የጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መፅሔት ዝግጅታችን ዩናይትድ ስቴትስና የሩሲያ መሪዎች የድርድርን ቀጠሮን አዉሮጳና አሜሪካ በሩሲያ ላይ ከጣሉት ተጨማሪ ማዕቀብ ጋር ያለዉን ተቃርኖ የሚቃኘዉን ቃለ መጠይቅ ያስቀድማል።የፓሪስ-ፈረንሳዩ እዉቅ ቤተ-መዘክር መሰረቅ ያስከተለዉ ሥጋትና ክርክርን የሚቃኝ ቃለ-መጠይቅም አለን።...more15minPlay
October 23, 2025የጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የጦር አዛዦችና የአፋር ክልል ባለሥልጣናት ኤርትራ ድንበር አጠገብ የምትገኘዉን ሥልታዊቷን የቡሬ ከተማን መጎብኘታቸውሰሞኑን በትግራይ ክልል የተለያዩ ቦታዎች የትግራይ ኃይሎች ለቀናት መንገድ በመዝጋት ያሰሙት ተቃውሞ...more14minPlay
October 22, 2025የጥቅምት 22 ቀን 2018 የዜና መፅሔትየኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት ይዞታ እና የኢትዮጵያና ኤርትራ የቃላት ውዝግብ ያሳደረው ስጋት ፤ የደወሌው የባቡር አደጋ ያስከተለው ጉዳት፤ የመተከል ዞን የመንገድ ብልሽት እንዲሁም ወህኒ የወረዱትን የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኒኮላስ ሳርኮዚን ጉዳይ የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የምሽቱ የዜና መጽሔት...more19minPlay
October 21, 2025የማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሄትበዜና መፅሄታችን፦ በኦሮሚያ የተባባሰው የንጹናን ሰዎች ግድያ፤ በዓፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገዋኔ አካባቢ መንገድ በመዝጋት የተሰማው የተቃውሞ ድምፅ፤ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለአፍሪካ የውሃ አቸቃቀም እንዲሁም የአሚሪካው ምክትል ፕሬዚደንት የእስራኤል ጉብኝትና የተኩስ አቁም ስምምነቱ ስጋትና ተስፋs የተሰኙ ሪፖርቶች ይቀርባሉ።...more18minPlay
October 17, 2025የጥቅምት 7 ቀን 2017 የዜና መፅሔትበኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮችና በፋኖ ኃይሎች መካከል የተባባሰው ውጊያ፤ ጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን በጎርፍ ከተፈናቀሉት ሰባት ሺህ የሚደርሱት ወደቀያቸው መመለሳቸው፤ እንዲሁም የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት የአዲስ አበባ ጉብኝት መጠናቀቁን የሚያስቃኙ ዘገባዎች የዓለም ዜናን በሚከተለው የዜና መጽሔት ተካተዋል።...more13minPlay
October 16, 2025የጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበዜና መጽሔት-IOM የኢትዮጵያን የ5 ዓመታት የሥራ ፍኖተ ካርታ ይፋ ማድረጉ፤-የትግራይ ኃይሎች ተቃውሞን ማኅበረሰቡም እንዲቀላቀል ተቃዋሚዎች ጥሪ ማስተላለፋቸው፤-የፓርቲዎች የመንቀሳቀሻ ሜዳ ጠበበ ወይስ ሠፋ? እንዲሁም-የኦሮሚያ እና ሶማሊ አዋሳኞች ግጭት ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ።...more19minPlay
October 15, 2025የጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየሶማሊላንድ ፕሬዝደንት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት የትግራይ ኃይሎች የተባለዉ ወታደራዊ ስብስብ ባልደረቦች የጀመሩትን ተቃዉሞና መንገድ የመዝጋት እርምጃ፣ በኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የደረሰ ጥቃት ተፅዕኖ ፈጣሪ የተባሉ ኢትዮጵያዉያን መሸለማቸዉ...more18minPlay
October 14, 2025የጥቅምት 4 ቀን 2018 የዜና መፅሔትበዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ፣-በሕዳሴ ግድብ ምክንያት ውዝግብ ውስጥ ያሉት ኢትዮጵያ እና ግብጽ ከግድቡ መጠናቀቅ በኋላም መካሰሳቸው መቀጠሉየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ብሪታኒያ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ጋር ያካሄደው ውይይት ፣ የደሴ ከተማን ህዝብ ያስቆጣው የወጣቷ ተማሪ ግድያ ፣ የቀጠለው የትግራይ ክልል ኃይሎች ተቃውሞ፣ ኃይል መቋረጥ የፈተናቸው የኮሬ ዞን ነዋሪዎች በተሰኙ ርዕሶች ስር የተቀናበሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ...more23minPlay
October 10, 2025የዐርብ መስከረም 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔትበሰሜን ሸዋ ዞን፤ ወራጃርሶ ወረዳ ታጣቂዎች ያደረሱት ጥቃት፤ በአማራ ክልል የልጅነት ልምሻ መከሰትን ተከትሎ የተጀመረዉ ክትባት፤ እንዲሁም ጋና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚባረሩ ተገን ጠያቂዎችን ለመቀበል መስማማትዋ እና ያስነሳዉ ተቃዉሞ የዛሬዉ ዜና መጽሔት የሚዳስሳቸዉ ዘገቦቻችን ናቸው።...more13minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,828 episodes available.