Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,828 episodes available.
October 09, 2025የዜና መጽሔት፤ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም ሐሙስየዜና መጽሔት ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፥የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተመድ ለየፃፈው ደብዳቤ ሕወሓት ምላሽ ሰጠ፤ ለአሽከርካሪዎች ፈተና እየሆነ መጥቷል የተባለው የጊቤ መንገድ የፀጥታ ይዞታ፤ የኢትዮጵያ ምንዛሪ በአፍሪካ ደካማ ከሆኑት 21 ገንዘቦች መካከል አንዱ ነው ተባለ፤ እንዲሁም “የአፍሪካ ቲንከታንክ” ጉባኤ የሚሉት ናቸው ።...more17minPlay
October 08, 2025የመስከረም 28 ቀን 2018 የዜና መፅሔትኤርትራና ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ህወሓት) ፣ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጦርነት ለመክፈት በጋራ እየሰሩ ነው ሲል የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰሰ። መስሪያ ቤቱ ሁለቱ ወገኖች የአማራ ፋኖን እያገዙም ነው በማለት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶንዮ ጉተሬሽ በላከው ይፋ ደብዳቤ አስታውቋል። የደብዳቤው ይዘትና ስለክሱ የተሰጡ አስተያየቶች በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ተሰናድተዋል።...more22minPlay
October 03, 2025ዜጎች ከመንግስት የዘንድሮ ዓመታዊ ዕቅድ ምን ይጠብቃሉ?የኢትዮጵያው ፕሬዝዳንት የመንግስትን አመታዊ እቅድ በሚቀጥለው ሰኞ ያቀርባሉ። የህዝብ ተወካዮች እና የሚንስትሮች ምክር ቤቶችም የሚከፈቱት በዚያው ቀን ነው። ለመሆኑ ሰዎች ከመንግስት ዓመታዊ ዕቅድ ምን ይጠብቃሉ?መንግሥት በዓመቱ የትኞቹን ተግባራት ቢከውን ይበጃል?...more4minPlay
October 02, 2025የመስከረም 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔትየዜና መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የከተማ ሥራችንን "ሊያጣጥሉ የሚሞክሩ" ያንሏቸውን "ሀገራት እና ቡድኖች" መንቀፋቸው፤ ከትግራይ ሐይሎች በመነጠል በዓፋር ክልል እየተደራጁ ያሉ ታጣቂዎች ትግራይ ላይ ለመፈፀም ያቀዱት ጥቃት በክልሉ ነዋሪዎች ጥረት ከሽፏል መባሉና የቡድኑ አዛዥ ምላሽ ፤ በኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች የብድር ገደብ አለመነሳትና አንድምታው፤ በኢትዮጵያ በታላቁ የስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኙ ዘጠኝ ሀይቆች ሥነ ህይወታዊ ህልውና ፤ በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ስራውን ውጤታማ ለማድረግ የገበያ ትስስር ማጠናከር እንደሚገባ መጠየቁን የተመለከቱ ዘገባዎች ተጠናቅረዋል።...more23minPlay
September 30, 2025የማክሰኞ መስከረም 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔትየዜና መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይመስሪያቤት የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አመቺነት ኹኔታ "ፈታኝ ነው" ማለቱ ፤ በኢትዮጵያ እየተባባሰ ለሄደው የጥላቻ ንግግር መፍትሔ መጠየቁ ፣ የሱዳን የናይል ወንዝ የጎርፍ ሥጋት እና የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽ ፣እና በአሜሪካ የሚደገፈው የጋዛ የሰላም እቅድ እና አንድምታው በቅደም ተከተል ይተነተናሉ።...more19minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,828 episodes available.