Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,892 episodes available.
February 02, 2026የጥር 25 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔትትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ስለ ሰሞኑ ኹኔታ መግለጹ፣ በቆቦ ከተማ የተፈናቃዮች ቁጥር መጨመር እና የሰብአዊ ድጋፍ መዘግየት፣ ኢዜማ በአባላቱ ላይ “ሕገ-ወጥ እስር እና እንግልት” በአስቸኳይ እንዲቆም መጠየቁ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ስለሙስና ያስተላለፉት መልእክት አንድምታ...more19minPlay
January 29, 2026የጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበዜና መጽሔት ዳግም እየተስተዋለ የመጣው የሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ሥጋት፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የነበረውን በረራ ማቋረጡ እና የተፈጠረው ውጥረት፣ ኢትዮጵያ የጠየቀችው የዓለም ባንክ ድጋፍ አንድምታ፣ ቅንጅት የመሰረቱ ፓርቲዎች ከአሜሪካ ኤምባሲ መሪዎች ጋር ተወያዩ፤ እንዲሁም “ሰላሌን በጅምላው ተሳድበዋል” የተባሉ ፓስተር በቁጥጥር ስር ዋሉ በሚል ርዕስ የተቀናበሩት ዘገባዎች ይቀርባሉ።...more28minPlay
January 28, 2026የጥር 20 ቀን 2018 የዜና መፅሔትበዜና መጽሔት የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት፣ ከ80 በላይ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሚሊሽያዎች እጅቸውን ሰጥተዋል ሲል የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ማስታወቁ፤ በአማራ ክልል ጦርነት የወደሙ ትምሕርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል መባሉ እንዲሁም ስደተኞችን በሕገ ወጥ መንገድ በማሻገር እና ማሰቃየት ከቤተሰቦቻቸውም ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የተከሰሰው ኤርትራዊ ላይ የኔዘርላንድ ፍርድ ቤት የ20 ዓመት እስር መበየኑን ያስቃኘናል...more19minPlay
January 27, 2026የጥር 19 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔትብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ በንግድ ሥርዓት ማሻሻያ እና በዋጋ ንረት ስጋት መካከል፤ ናዚ የፈፀመው የሆሎኮስት እልቂት መታሰቢያ በአዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አቅርቦት እና የሚነሱበት ጥያቄዎች ብርቱ የበረዶ ወጀብ በዩናይትድ ስቴትስ ያደረሰው የሕይወትና ንብረት ጥፋት...more19minPlay
January 26, 2026የጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መፅሔታችንምርጫ እና የመገናኛ ብዙኃን ያሉበት ወቅታዊ ኹኔታየጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስጠንቀቂያና የባለሙያ አስተያየት8 ፓርቲዎች የፖለቲካ ምኅዳር እያጨለሙ ያሉ ችግሮች ገጥመውናል ማለታቸው፣ እንዲሁምከሰሜን ምሥራቅ ኬኒያ ማንዴራ ከ9 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ግዛቲቱን ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸውን ያስቃኘናል...more18minPlay
January 23, 2026የዐርብ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ትብብር ታጠናክራለች ተባለ፤ አዲሱ የአማራ ክልል የተቋማት አደረጃጀት የሠራተኞች ቁጥር መቀነስ ትኩረቱ አለመሆኑ ተነገረ፤ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት "የአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ" ሥራዎችን በበላይነት እንዲያስፈጽም ሥልጣን ሊሰጠው ነው፤ ግሪንላንድ በዳቮሱ ጉባኤ፣ ዩናይትድ ስቴትስና የአውሮጳ ኅብረት መሪዎች ፍጥጫ...more23minPlay
January 23, 2026የጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ትብብር ታጠናክራለች ተባለ፤ አዲሱ የአማራ ክልል የተቋማት አደረጃጀት የሠራተኞች ቁጥር መቀነስ ትኩረቱ አለመሆኑ ተነገረ፤ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት "የአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ" ሥራዎችን በበላይነት እንዲያስፈጽም ሥልጣን ሊሰጠው ነው፤ ግሪንላንድ በዳቮሱ ጉባኤ፣ ዩናይትድ ስቴትስና የአውሮጳ ኅብረት መሪዎች ፍጥጫ...more23minPlay
January 21, 2026የጥር 13 ቀን 2018 የዜና መጽሔትበዜና መጽሔት፤ ከወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ተፈናቅለው ላለፉት ስድስት ዓመታት በአማራ ክልል በመጠለያ የሚገኙ ወገኖች ወደኖሩበት ቀዬ እንዲመለሱ መጠየቃቸው፤ በጉጂ ዞን ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሰዎች ሕይወት ማለፉ፤ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ ጉብኝት ፤ በትራምፕ የግሪንላንድ እቅድ ምክንያት በምዕራባውያን ሃገራት መካከል የቀጠለው ውዝግብ፤ እንዲሁም ዳቮስ ስዊዘርላንድ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የኤኮኖሚ ጉዳዮች ጉባኤን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።...more22minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,892 episodes available.