Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.
September 25, 2023የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድርኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ ያደረጉት የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ውጤት አልባ ሆኖ ስለመጠናቀቁ በግብጽ በኩል ተገለፀ። መንግሥት እስካሁን በግልጽ ያለው ነገር ባይኖርም የግድቡ ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ «ኢትዮጵያ የጋራ መፍትሔ ላይ ለመድረስ በበጎ መንፈስ ትሠራለች» ሲሉ ጽፈዋል።...more5minPlay
September 25, 2023በትግራይ የሕግ የበላይነት እንዴት ይረጋገጥ ይሆን?በትግራይ ተፈፀመ ለተባለ የእርዳታ ማጭበርበር እና ሌሎች ዝርፍያዎች የሕግ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ። በክልሉ የመንግስት የሲቪል ባለስልጣናት እንዲሁም ወታደራዊ አመራሮች በዝርፍያ መዘፈቃቸውም እየተገለፀ ነዉ። የሕግ ምሁራን በበኩላቸዉ ለዚህ ተጠያቂነት ማስፈን ቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተናግረዋል።...more5minPlay
September 25, 2023የጎንደር ከተማ ወቅታዊ ሁኔታና የከተማዋ የአስቸኳ ጊዜ እዝ መግለጫፋኖ በጎንደር ከተማ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ጥቃት ለመክፈት ያደረገውን ሙከራ “አከሸፍኩ” ሲል የጎንደር ከተማ የአስቸኳ ጊዜ እዝ ጣቢያ አስታወቀ፡፡ ነዋሪዎች ዛሬ አልፎ አልፎ ተኩስ ቢሰማም የማህበራዊ አገልግሎቶች በከተማዋ ባይኖሩም መጠነኛ መረጋጋት እንዳለ ተናግረዋል፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.