Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.
September 14, 2023የታሰሩ ተጠርጣሪዎች የሰብአዊ መብት ይዞታበአማራ ዋና ዋና ከተሞች ኮምቦልቻ፣ ጎንደር፣ ባሕርዳር፣ ሸዋ ሮቢት እንዲሁም በአፋር አዋሽ አርባ የሚገኙ ናቸው በተባሉት ማቆያ ስፍራዎች ተይዘዉ ይገኛሉ የተባሉት ተጠርጣሪዎች 764 ናቸው ሲል ለመጀመርያ ጊዜ ትናንት መግለጫ የሰጠው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን አፈፃፀም እንዲመረምር የተዋቀረው መርማሪ ቦርድ አስታውቋል።...more4minPlay
September 11, 2023የአማራዉ ክልል ቀዉስ ጥላ ያጠላበት የ 2016 ዘመን መለወጫበኢትዮጵያውያን ዘንድ በድምቀት የሚከበረዉ የዘመን መለወጫ ዋዜማ በአማራ ክልል ቀዝቃዛ እንደሆነ ተመለከተ። በክልሉ በሚታየዉ የሰላም እጦት ምንክንያት የአዲስ ዓመት አቀባበል እና አከባበሩ ላይ ጥላ እንደጣለበት በደብረማርቆስ፣ በደብረታቦር፣ በፍኖተ ሰላም፣ በደንበጫ፣ በፈረስ ቤት፣ በለሚ፣ በደሴና በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች ገለፁ።...more5minPlay
September 11, 2023በድሬደዋ እና ሐረር በአዲስ ዘመን መለወጫ የታየዉ የዋጋ ንረትበድሬደዋ እና ሀረር ከተሞች የአዲስ አመት በዓል ገበያ በዶሮ እና ፍየል ዋጋ ላይ ጭማሪ ማሳየቱን ሸማቾች እና ሻጮች ተናግረዋል። በሀገሪቱ እየታየ ያለው የዋጋ ንረት በተለያዩ ምርቶች ላይ ያስከተለው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በተለይ በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኘውን ህብረተሰብ ክፉኛ እየፈተነ መሆኑንም አስተያየታቸውን የሰጡ የድሬደዋ ነዋሪዎች ተገልፀዋል።...more5minPlay
September 11, 2023ከመቐለው ስልፍ ጋር በተገናኘ የታሰሩ የተቃዋሚፓርቲ አመራሮች ከእስር መለቀቃቸዉከመቐለው ሰልፍ ጋር በተገናኘ ታስረው ፍርድቤት እንዲፈተቱ የወሰነባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፥ ከፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሦስት ቀናት በኃላ ለቀናት ዛሬ ማምሻው ተለቀቁ። በሰልፉ እና ከሰልፉ በኃላ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት መፈፀሙ ተገልጿል።...more4minPlay
September 11, 2023የህዳሴ ግድብ አራተኛ ዙር የውኃ ሙሌት ተጠናቋል መባሉ እና አንደምታዉኢትዮጵያ በግዙፉ አባይ ወንዝ ላይ የምታስገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አራተኛው ዙር የዉኃ ሙሌት መጠናቀቅ በትናንትናው እለት ተገልጿል፡፡ ይህ የተገለጸው ረዘም ላለ ጊዜ በግድቡ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የሚያደርጉት የሦስትዮሽ ድርድር ተቋርጦ ከቀጠለ ከጢቂት ሳምንታት በኋላ ነው፡፡ ግብጽ ጉዳዩ ስምምነቱን ይጥሳል ብላለች።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.