Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.
August 22, 2023ኪራሙ ወረዳ ሰዎች ተገደሉ፣ ከብቶች ተዘረፉበምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ውስጥ ታጣቂዎች ከትናንት በስቲያ ባደረሱት ጥቃት 6 ሰዎች ገደሉ፤ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱም ተገልጿል። የአካባቢዉ ነዋሪዎች እንዳሉት ታጣቂዎቹ በሁለት ቀበሌዎች ላይ ዘምተዉ ሰዉ ከመግደልና ንብረት ከማጥፋታቸዉ በተጨማሪ የቁም እንስሳትንም ዘርፈዋል፡፡...more3minPlay
August 20, 2023የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በተቃዋሚዎቻቸው አንደበትየቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ፤ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው በይፋ ከተገለጸ 11 ዓመት ሊሞላው በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተዋል። መለስ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በስልጣን በነበሩባቸው ዓመታት በሀገሪቱ በነበራቸው የመሪነት ሚና ላይ ደጋፊዎቻቸውም ሆኑ ተቃዋሚዎቻቸው በተለያየ መንገድ ይገልጿቸዋል።...more5minPlay
August 19, 2023ኒዠር የዓለም ኃያላን የእጅ አዙር መፋለሚያየኒዠር የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ ባዙምን ከሦስት ሳምንት በፊት በኃይል ከሥልጣን አዉርዶ መንበረ ሥልጣኑን የተቆጣጠረው ወታደራዊ ኹንታ ለምዕራባውያን በተለይ ለፈረንሳይ ሙሉ ለሙሉ ጀርባውን ሰጥቷል ። በአንጻሩ ከምዕራባውያን ጋር በዩክሬን ጉዳይ የምትወዛገበው ሩስያ ለወታደራዊ ኹንታው ድጋፏን ዐሳይታለች ። ፍጥጫው ወዴት ያመራ ይሆን?...more6minPlay
August 17, 2023የወባ እና የደንጊ በሽታዎች ወረርሽኝ ስጋት በድሬዳዋነዋሪዎች በአብዛኛው በችኩንጉንያ እንደታመሙ ቢገልፁም ኃላፊዋ በተለይ ወደ መንግስት ህክምና ተቋማት ከመጡ ሰዎች ተወስዶ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት መሰረት ምንም የችኩንጉንያ በሽታ ውጤት እንዳልተገኘ አስረድተዋል።አሁን ያለው የአየር ንብረት ሁኔታ ተደምሮ የወረርሽኙ መጠን እየቀነሰ መሆኑን ጠቅሰው ቀጣዩ ጊዜ ስጋት መሆኑን ተናገረዋል።...more5minPlay
August 17, 2023እስራኤል የቤተ እስራኤላውያንን የፍልሰተኞችን ፖሊሲ ልታሻሽል ነውበአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ እስራኤል ቤተእስራኤላውያንን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ፖሊሲዋን ልትከልስ እንደምትችል የሀገሪቱ ኢሚግሬሽን ሚኒስቴር ዐስታውቋል። የእስራኤል መንግስት ውሳኔ የተሰማው ከአማራ ክልል ተጨማሪ ቤተእስራኤላውያንን የማስወጣት ዕቅድ እንደሌለ ማሳወቁን ተከትሎ ቤተእስራኤላውያን ለተቃውሞ አዳበባይ ከወጡ በኋላ ነው።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.