Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.
August 08, 2023የቤኒሻንጉል ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ ፓርቲ አመራሮች ውዝግብስምምነቱ በሰላም እና ልማት ላይ በጋራ ለመስራት ያለመ መሆኑም ተገልጸዋል፡፡ ሆኖም የቤኒሻንጉል ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ (ቤ.ህ.ነ.ን.) የፓርቲውን ሊቀ መንበር ከኃላፊነት ማንሳቱን ገልጸዋል፡፡ ሊቀመንበሩ ከፓርቲው የታገዱት ሐምሌ ፓርቲው ያልተነጋገረበትና ያላጸደቀውን ስምምነት ከክልሉ መንግስት ጋር ተፈራርመዋል በሚል ነው፡፡...more5minPlay
August 08, 2023የአማራ ክልል እንዴት ዋለ?በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እንደሰሞኑ ሁሉ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ሲሰማ ማደሩን እና መዋሉ እየተነገረ ነዉ። የአማራ ክልል መዲና በሆነችዉ ባህርዳር ለሊቱን እስከ ዛሬ ቀኑ ስምንት ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ኩስ ሲሰሰማ እንደነበር እና በተለይ በከተማዋ በሚገኙ ሦስት ቀበሌዎች ከፍተኛ ተኩስ እንደነበር ተነገረ።...more5minPlay
August 03, 2023ግጭትና የመከላከያ ማስጠንቀቂያበኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የሚደረገዉ ግጭት፣ የሚፈፀመዉ ጥቃትና የሚጣለዉ አደጋ አሁንም አሁንም እንደቀጠለ ነዉ።አራት ዓመት የዘለቀዉ ግጭትና ጥቃት በርካታ ሕዝብ አፈናቅሏል።ገበሬዉ እንዳያርስ ከስፍራ ስራ እንዳይንቀሳቀስም እንቅፋት ሆኖበታል።...more4minPlay
August 03, 2023የኒዠር መፈንቅለ መንግስትና ማስጠንቀቂያዉማስጠነቀቂያና ዛቻዉ ግን የወለፊንድ ባርቆ ለኒዠር ወታደራዊ ሁንታ ድጋፍ እያስገኘለት ነዉ።ማዕቀብና ማስጠንቀቂይው ግን በመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎቹ ላይ ተጽኖ የፈጠረ አይመስልም...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.