Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.
January 31, 2023የኔቶ ዋና ፀሐፊ የሩቅ ምስራቅ ጉብኝትየስሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ ዋና ጸሐፊ የንስ ስቶልትንበርግ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ፤ ለዩክሬን የሚስጡት እርዳታ ከሰብዓዊ እርዳታ ባሻገር የጦር መሳሪያዎችንም እንዲጨምር አሳሰቡ። ሚስተር ስቶልትንበርግ ይህን ያሳሰቡት ባለፉት ሁለት ቀናት በደቡብ ኮሪያና ዛሬ ደግሞ በጃፓን እያደረጉ ባለው ጉብኝት ነው።...more5minPlay
January 31, 2023የደቡብ ህዝበ ውሳኔ ዝግጅትበደቡብ ክልል በመጪው ሳምንት መጀመሪያ ለሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ አሥፈላጊውን መሰናዶ በማጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጲያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገለፀ፡፡ በአሁኑወቅት በህዝበ ውሳኔው ድምፅ ለመስጠት የሚያገለግሉ የምርጫ ቁሳቁሶች ወደ የምርጫ ጣቢያዎች እየደረሱ ሲሆን ለምርጫ አስፈጻሚዎችም በድምፅ አሰጣት ዙሪያ ገለጻ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል።፡...more5minPlay
January 31, 2023መንግሥት የዜጎችን መብት እንዲያስከብር ተጠየቀመንግስት የዜጎችን በሰላምና በህይወት የመኖር መብታቸውን እንዲያስከብር በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያዊውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ማህበራት ጥሪ አቀረቡ። ማህበራቱ ሰሞኑን በአጣዬና እና አካባቢው የተፈጸመውን ግጭት አስመልክቶ ይፋ ባደረጉት መግለጫ፤ መንግሥት የሚፈፀመዉን ጥቃት በማስቆም ተጠያቂነት የማስፈን ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጠይቀዋል።...more4minPlay
January 30, 2023የወላይታ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ቅሬታየምክር ቤቱ መግለጫ “ህዝበ ውሳኔው የዜጎችን የመምረጥ መብት የነፈገ ፣ የመንግሥት እና የገዢው ፓርቲ ተፅኖ የተንጸባረቀበት ነው “ ሲል ቅሬታውን አሰምቷል።የኢትዮጲያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ህዝበ ውሳኔው የአካባቢው ህዝቦች መብቶቻቸውን እንዲለማመዱ እንደ ዜጋ ያላቸውን ሥልጣን እንዲያሳዩ ዕድል የሚሰጥ አንጂ የሚጻረር አይደለም ብለዋል።...more5minPlay
January 23, 2023ተሰጥቷል የተባለው የጳጳሳት ሹመትና ዉዝግቡበኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለሃይማኖቷ እንቆረቆራለን ያሉ የእምነት አባቶች ለ26 ጳጳሳት ሹመት ቁጣን ቀሰቀሰ፡፡ የተወሰኑ የቤተክርስታኗ አባቶች ሰጥተዋል የተባለው ይህ ሃይማኖታዊ ሹመት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጪ ነው በሚል ተቀባይነት እንደሌለው ተገልጿል፤ ውዝግብም አስከትሏል።...more5minPlay
January 23, 2023ከ60 በላይ ሲቪል ማሕበራት የመቀሌ ጉብኝትከ60 በላይ የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበራት እንዲሁም የሌሎች ተቋማት ተወካዮች ዛሬ በመቐለ ተገኝተው ከትግራይ ክልል ሲቪል ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያዩ። የተቋማቱ የዛሬ የመቐለ ጉብኝት በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት ዓመት ተቋርጦ የቆየ ማእከላቸው አዲስአበባ እና መቐለ ያደረጉ የሲቪል ተቋማት ግንኙነት ዳግም ያስጀመረ ተብሎለታል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.