Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.
December 27, 2022ወደ መቀሌ የመንገደኞች በረራ ነገ ረቡዕ ታኅሣሥ 19 ይጀምራልየኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ረቡዕ ታኅሣሥ 19 ጀምሮ ወደ መቀሌ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ። የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው የአውሮፕላን አገልግሎት የሚጀምረው የመቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ ለበረራ አገልግሎት ዝግጁ መሆኑ ከታየ በኃላ መሆኑ ተገልጿል።...more5minPlay
December 23, 2022በዉጭ የሚኖሩ የድሬደዋ ልጆች የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍበውጭ የሚኖሩ የድሬደዋ ተወላጆችና ወዳጆች ማህበር ለከተማዋ ሆስፒታሎች ግልጋሎት የሚሰጥ በዓይነትቱ ትልቅ የተባለ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ከሃያ ሚሊየን ብር በላይ ግምት አለው በተባለው በዚህ ድጋፍ ለድንገተኛ እና ለተሀድሶ ህክምና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶች መካተታቸው በድሬደዋ በተካሄደው የርክክብ ስነስርዓት ላይ ተገልጧል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.