Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.
June 16, 2023በምስራቅ ወለጋ የታጣቂዎች ጥቃትበምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ውስጥ ትናንት ከማለዳ ጀምሮ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ታጣቂዎቹ ንብረት ላይም ጉዳት ማድረሳቸውን እና የቁም እንስሳት መዝረፋቸውንም ያነጋገርናቸው የኪረሙ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡...more4minPlay
June 05, 2023መድብለ ፓርቲ በኢትዮጵያ ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይትበኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሥር የታቀፉ ፓርቲዎች "መድብለ ፓርቲ በኢትዮጵያ እና ተጨባጭ ሁኔታው" በሚለው ሀሳብ ላይ ተወያየ። ዉይይቱ በዋናነት ገዢው ፓርቲ በተወዳዳሪዎቹ ላይ የሚያደርሰው ጫና ማየል፣ የሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነት አለመከበር፣ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት እንዳያድግ ምክንያት ናችው ተብለው ቀርበዋል።...more4minPlay
June 05, 2023በበጀት አዙሪት ውስጥ የሚገኘው የደቡብ ክልልበደቡብ ክልል በተለያዩ አካላት እጅ ይገኛል የተባለው 4 ቢሊየን ብር የሚጠጋ የማዳበሪያ ዕዳ በኮማንድ ፖስት የዕዝ ሠንሰለት ለማስመለስ እንቅስቃሴ መጀመሩን የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው እርምጃውን መውሰድ የጀመረው የእዳው ተመላሽ አለመሆን በክልሉ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ክፍያና በልማት ሥራዎች ላይ አሉታዊ ተፅኖ በማሳደሩ ነው፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.