Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.
June 05, 2023ውዝግብ ያስነሳው የሸገር መስጊዶች ፈረሳና መፍትሄውበአዲስ አበባ ዙሪያ ሸገር ከተማ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ተገነቡና የከተማዋን ማስተር ፕላን ያልጠበቁ በሚል ቢያንስ እስካሁን 19 መስጊዶች መፍረሳቸው ተነግሯል፡፡ ይህን ተከትሎም ለሁለት ተከታታይ የጁማ ሶላት ሳምንታት በአዲስ አበባ በታላቁ አኑዋር መስጊድ በተነሳው አለመረጋጋት ቢያንስ የ5 ሰዎች ህይወት ተቀጥፎ በርካቶች ለጉዳት ተዳርገዋል፡፡...more5minPlay
May 30, 2023ከፍተኛ የማዳበርያ እጥረት በአማራ ክልልበአማራ ክልል አንዳንድ ዞኖች የሚገኙ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ እጥረት እንዳጋጠማቸው አመለከቱ። የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ በትራንስፖርት እጥረት መዘግየት ቢኖርም እስካሁን ከታቀደው 9 ሚሊዮን ኩንታል መካከል የ5 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ግዥ ተፈፅሟ ብለዋል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.