Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.
May 19, 2023ሥለ ኦሮሚያ ቤተ-መንግስት ግንባታ የተሰጠ አስተያየትየኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ በስድስት ሄክታር መሬት ላይ ሊያስገነባ ያቀደውን ዘመናዊ ቤተመንግስት ግንባታ በይፋ ማስጀመሩን አሳውቋል፡፡ በቤተ-መንግስቱ ግንባታ ዙሪያ በድጋፍም በተቃውሞም አስተያየቶች እየተሰጡ ናቸው፡፡ ተቃውሞአቸውን ከገለጹት መካከል የገዢው ብልጽግና ፓርቲ አባልና የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ይገኙበታል፡፡...more5minPlay
May 19, 2023ዓለም አቀፍ ለጋሾች ለትግራይ ርዳታቸዉን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበበትግራይ የሚንቀሳቀሱ 72 ሲቪል ማሕበራት ዓለምአቀፍ ሰብአዊ እርዳታ ለጋሽ ድርጅቶች ለትግራይ ያቀርቡት የነበረዉን የምግብ እርዳታ እንዲጀምሩ ጥሪ አቀረቡ። ሲቪል ተቋማቱ በትግራይ እርዳታ ላይ የተፈፀመ ስርቆት ካለ እንዲጣራ እና ጥፋተኞች ለሕግ ሊቀርቡ ይገባል፤ ለትግራይ እርዳታ ያቆሙ ለጋሽ ተቋማትም ውሳንያቸውን ደግመው እንዲያጤኑ ጠይቀዋል።...more4minPlay
May 15, 2023መንግሥት ጠላት ያላቸዉን ወገኖች „በኃይል“ ወይስ “በምክክር“ ?የፌደራል የመንግሥት ጽንፈኛ ያላቸው ሃይሎች ላይ የሕግ ማስከበር እርምጃውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። አንዳንድ ወገኞች እና ፖለቲከኞች እንደሚሉት ግን በኢትዮጵያ ዘለቄታዊ ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም ኃይላት ወደ ምክክር የሚመጡበት መንገድ ላይ በትኩረት መሰራት አለበት።...more5minPlay
May 15, 2023የትምህርት መማርያ ቁሳቁስ እጥረት በትግራይበቅርቡ በትግራይ ዳግም ትምህርት ቢጀመርም በርካታ ተማሪዎች ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ መፅሐፍ የመሳሰሉ የትምህርት መሳርያዎች እጦት እየተቸገሩ ነው። በጎ ፍቃደኛ የማሕበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች፥ በትግራይ ለሚገኙ ህፃናት ተማሪዎች ከሰላሳ ሺህ በላይ የመማርያ ደብተር እንዲሁም ሌሎች ቁሶችን በዘመቻ አሰባስበው ለክልሉ ትምህርት ቢሮ አስረክበዋል።...more5minPlay
May 15, 2023የጆ ባይደንን መንግሥት የፈተነዉ የስደተኞች ፍልሰትከኮቪድ 19 ጋር ተያይዞ የወጣው የስደተኞች እገዳ መነሳቱን ተከትሎ አሜሪካ በስተኞደተኞች ማዕበል ቀውስ ውስጥ ገብታለች። ችግሩ ከድንበር ከተሞች አልፎ ሌሎች ግዛቶችንም የተለያዩ ቀዉሶች ውስጥ እየጨመረ መሆኑ ተገልጿል። የጆ ባይደን አስተዳደርም ሆነ የህግ አውጪ አካላት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል የጋራ መግባባት ላይ አልደረሱም።...more6minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.