Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.
May 05, 202382 ኛዉ የኢትዮጵያዉያን የድል በዓል በድምቀት ተከበረኢትዮጵያ ከጣሊያን ዳግማዊ ወረራ ተላቃ በ1933 ዓ.ም. ከአደዋ ድል በኋላም ዳግም ነጻነቷን ያረጋገጠችበት እለት የሚታወስበት የአርበኞች ቀን ዛሬ አዲስ አበባ በአርበኞች ሃውልት እለቱ ለ82ኛ ጊዜ ነው ታውሶ የዋለው፡፡ ዕለቱን በማስመልከት ማለዳ ላይ መድፍ ተተኩሷል፡፡ የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር አርበኞች አደባባይ ተገኝተው የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡...more5minPlay
May 05, 2023የሱዳንን ቀዉስ ያነሳዉ የአዉሮጳ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባየአዉሮጳ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዓለማቀፍ ትብብብርና ልማት አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ሰተው ተወያዩ። ዓለም ዛሬ በዩክሬኑ ጦርነት ምክኒያት ካጋጠመው የምግብ፣ የሀይልና ፋይናናስ ቀውስ ሊወጣ በሚችልበትና በዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት ላይ ከመንግስታቱ ድርጅት የንግድና ልማት ዋን ጽሀፊ ወይዘሮ ሪብካ ግሪንስፓን ጋር ሚኒስትሮቹ በሰፈው መክረውል።...more5minPlay
April 24, 2023ዲፕሎማቶችና የዉጭ ሃገር ዜጎች ሱዳንን እየለቀቁ መሆኑበሱዳን ጦር ሰራዊትና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል መካከል የሚካሄደው ጦርነት ሱዳንን ወደለየለት ፖለቲካዊና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ከቷታል። በሁለቱ ኃይሎች መክከል ሲደረጉ ከቆዩት የሰባዊ የተኩስ ማቆም ስምምነቶች አንዱም የተከበረ ባለመሆኑ በተለይ ካለፈው ዓርብ ወዲህ የምዕራባውያን፣አረብ መንግስታትና ለሎች ዜጎቻቸውን ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል።...more4minPlay
April 24, 2023«መንግሥትና ሸኔ ሊደራደሩ ነዉ መባሉ» የህዝብ አስተያየትጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከ"ሸኔ" ጋር በታንዛኒያ በነገው ዕለት ድርድሩ እንደሚጀመር አስታውቀዋል፡፡ ሠላም የሁሉም ነገሮች መሠረት እንደሆነ በመጥቀስ ይቅርታ በመባባል ጦርነትን በሰላም እና ንግግር መፍታት የስልጣኔ መገለጫ መሆኑንም ጠቁሟል፡፡ ከተለያዩ የወለጋ አካባቢዎች ያነጋገርናቸው ነዋሪዎችም ይህ ሰላም ያሰፍናል የሚል ተስፋ አላቸው።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.