Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.
May 12, 2023በጦርነትና ረሃብ መካከል የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በኻርቱምከመዲና ኻርቱም ለመዉጣት እጅግ አስቸጋሪ እና ፈታኝ ነዉ ብዙ ገንዘብ ሊኖር ይገባል ሲሉ በሱዳን ኻርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ይናገራሉ። ዜጎች የሃገራቸዉ መንግሥት ባዘጋጀላቸዉ አዉቶቡሶች እየተጫኑ ከከተማዋ እየወጡ ነዉ፤ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን እና ኤርትራዉያን ግን በረሃብ ቤታቸዉ ተዘግቶባቸዉ መዉጫ አተዉ እየተሰቃዩ ነዉ።...more6minPlay
May 09, 2023በኦሮሚያ ክልል ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት ድጋፍ ተጠየቀበኦሮሚያ ክልል ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ሁሉም ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ላለፉት አራት ዓመታት ተንሰራፎ የቀጠለውን የሰላም እጦት ከምንጩ ለማድረቅ በመንግስትና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የነበረው ድርድር በተፈለገው ፍጥነት የተቋጨ አይመስልም፡፡...more5minPlay
May 09, 2023የፕሪቶርያዉ ስምምነት አፈጻፀምና የትግራይ ፖለቲከኞች ቅሬታበኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና በትግራይ ሀይሎች መካከል ለሁለት ዓመታት የተደረገው ደምአፋሳሽ ጦርነትን ያስቆመው የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ስድስት ወራት አልፈዉታል። በትግራይ የሚገኙ ፖለቲከኞች የስምምነቱን ተግባራዊነት በአዎንታ ቢቀበሉትም በርካታ በፍጥነት መፈፀም ይገባቸው የነበሩ ተግባራት እስካሁን ተዘንግተዋል ሲሉ ይተቻሉ።...more5minPlay
May 09, 2023የቆዳ ውጤቶች ምርት ፈተና በኢትዮጵያከአፍሪካ ከፍተኛ የቁም አንስሳት ሃብት ያላት ኢትዮጵያ በዚህ የቆዳ ውጤቶች አምራችነት ከፍተኛ እድልና የተወዳዳሪነት አቅም እንዳላት ይነገራል። ይሁንና በተለያዩ ተግዳሮቶች ምክኒያት አገሪቱ በዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም አላገኘችም። ምክንያቱ “አንደኛውና መሰረታዊ ነገር ከብት እርባታው ለኢንደስትሪው የሚያመች አካሄድ የለዉም።“...more5minPlay
May 05, 2023በአማራ ክልል እያሳሰበ ያለዉ አለመረጋጋትበአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን አለመረጋጋቶች እንዳሉ የጎንደርና የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ከደሴ አዲስ አበባ የሚወስደው አውራ ጎዳና ሸዋሮቢት ላይ በመዘጋቱ እስከዛሬ እረፋዱ ድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት አልነበረም። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በመግለጫ በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች መኖራቸውን አስታዉቋል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.