Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.
August 01, 2023በኢትዮጵያ አዲሱ የአሜሪካ አምባሳደር እና አቋሟቸዉአዲሱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኧርቪን ሆሴ ማሲንጋ በኢትዮጵያ ውስጥ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር በርካታ ስራወች መሰራት እንዳለባቸው ገለጹ። እየተባባሰ የሄደው አለመረጋጋትና በብሄር ላይ የተመሰረተው የእርስ በርስ ግጭት ሃገሪቷን ወደባሰ ቀውስ ውስጥ እየከተታት እንደሆነ ተናግረዋል።...more5minPlay
July 31, 2023ሥራና ደሞወዝ የተከለከሉት የትግራይ ፖሊሶች"ወደ ትግል አልተቀላቀላችሁም" በሚል ምክንያት ከስራ ውጭ ተደርገናል ሲሉ በትግራይ የሚገኙ የቀድሞ ፖሊሶች ተናገሩ። እስከ 30 ዓመት በመደበኛ ፖሊስነት ያገለገሉት ፖሊሶች፥ ቋሚ የመንግስት ሰራተኞች ብንሆንም በሕገወጥ መንገድ ተባረናል "ከስራ የታገድንበት ምክንያት ግልፅ አይደለም። ፍንጮች ግን ወደ ትግል አልተቀላቀላችሁም የሚል ነው" ብለዋል።...more4minPlay
July 31, 2023በመስቃን እና በማረቆ ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭትበጉራጌ ዞን ምሥራቅ መስቃን ወረዳ በመስቃንና በማረቆ ማህበረሰብ አባላት መካከል ግጭት መቀስቀሱን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ግጭቱ የተቀሰቀቀዉ“ያልታወቁ“ የተባሉ ታጣቂዎች አምስት ሰዎችን መገደላቸውንና ሌሎች ስምንት ማቁሰላቸውን ተከትሎ ነው፡፡ ሰሜን ዲዳ በተባለ ቀበሌ አንዳቸው የሌላኛቸውን ቤቶች ማቃጠላቸውንና የቤት እንስሳትም መዘራረፋቸው ተመልክቷል።...more4minPlay
July 31, 2023የህገ-ወጥ አዘዋዋሪ ሰለቦች መብት ጉዳይበሰው የመነገድ ወንጀል ሰለባ የሆኑ ሰዎች ሰብዓዊ መብታቸው ተከብሮ የተሟላ ድጋፍ እና ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ። በሰው መነገድ ወንጀል ተሳታፊዎች ማታለል ደርሶባቸው ከሀገር ከወጡ በኋላ ተጎጂ ዜጎች ለሞት፣ ለአካል ጉዳት ለብዝበዛና ለሌሎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደተጋለጡ መገንዘቡን አመልክቷል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.