Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.
February 24, 2023የሩስያ ዩክሬን ጦርነት አንደኛ ዓመትየሩስያ ዩክሬን ጦርነት ዛሬ አንደኛ ዓመት ዛሬ ሲታሰብውሏ።በተለያዩ የአውሮጳ ከተሞች የሚገኙ ህንጻዎች በዩክሬን ባንዲራ ቀለሞች አሸብርቀው ውለዋል። ትናንት የተካሄደው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ሩስያ በዩክሬን የምታካሂደውን ውጊያ እንድታቆም እና ሠራዊቷንም ከዩክሬን እንድታስወጣ የሚጠይቅ የውሳኔ ሀሳብ አጽድቋል።...more4minPlay
February 21, 2023በምስራቅ ወለጋ ተፈናቃዮች ስጋት ላይ መሆናቸዉን ተናገሩበምስራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዩ ወረዳ አኖ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች አሁንም በስጋት ውስጥ እንደሚገኙ ተናገሩ፡፡ በጎቡ ሰዩ ወረዳ የነበሩ በመቶዎች የሞቆጠሩ ነዋሪዎች ከጥቃቱ ወዲህ አካባቢውን ለቀው መሄዳቸው ተመልክቷል፡፡ የምስራቅ ወለጋ ዞን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽ/ቤት በጎቡ ሰዩ 5 ሺ የሚደርሱ ሰዎች መፈናቀላቸዉን ገልጿል፡፡...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.