Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.
August 29, 2023አረና ትግራይ የፕሪቶሪያ ስምምነት በአስቸኳይ ይተግበር አለትግራይ ክልል በኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት እንዲኖራት እንደሚታገል ተቃዋሚው ዓረና ትግራይ ለሉአላዊነት እና ዴሞክራሲ ዐስታወቀ። ዓረና ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፦ የኢትዮጵያ ሕገመንግሥትን በማሻሻል አዲስ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ውል ለመመስረት ከሌሎች በኢትዮጵያ ካሉ የፖለቲካ ፖርቲዎች ጋር በጋራ እንደሚሠራ ገልጿል።...more4minPlay
August 22, 2023የአሸንዳ በዓል አከባበር በመቀሌከ2011 ዓመተምህረት በኃላ በተለያዩ ምክንያቶች የቀድሞ ድምቀቱ አጥቶ እና ሲስተጓገል የቆየው በትግራይ ሴቶች ዘንድ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የአሸንዳ በዓል ከአራት ዓመታት በኃላ ዘንድሮ በድምቀት እየተከበረ ነው...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.