Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.
September 20, 2023በጦርነቱ የሞቱ የትግራይ ኃይሎች መርዶ ይነገራል መባሉበጦርነቱ ወቅት የሞቱ የቀድሞ የትግራይ ኃይል ለቤተሰቦቻቸው መርዶ የመንገር ስርዓት በቅርቡ በይፋ እንደሚካሄድ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አስታወቀ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ፥ ቁጥሩ በትክክል ባያስቀምጡትም «በሺዎች የሚቆጠሩ» ያልዋቸው የቀድሞ የትግራይ ሐይሎች አባላት በሁለት ዓመቱ ጦርነት መሞታቸው ተናግረዋል።...more5minPlay
September 19, 2023በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ የዓይን እማኞች አስተያየትበአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ዛሬም ውጊያዎች እንዳሉነዋሪዎች እየተናገሩ ነው፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራጎዳና በተባለች ከተማ ባለፈው እሁድ በተቀሰቀሰ ግጭት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ከአካባቢዉ አመለጥን ያሉ ሰዎች ከዶቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡...more4minPlay
September 19, 2023በሕገወጥ ስደተኞች የተጨናነቀችዉ ጣልያን እና የአዉሮጳ ህብረት የመፍትሄ ሃሳብጣሊያን ዛሬም እንደገና በስደተኖች እይተጥለቀለኩ ስትል ጩኸት እያሰማች ነው። ካለፈው የጥር ወር ወዲህ በሜዲትራኒያን ባሕር በኩል ወደ ጣሊያን የገቡ ስደተኖች ቁጥር 126 ሺ ደርሷል። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በ24 ሰአት ውስጥ ከሰባት ሺ በላይ ስደተኖች በጣልያንዋ ላምፔዱዛ ደሴት መግባታቸው ጠቅላይ ሚኒስተር ሜሎኒንን አስደንግጧል።...more5minPlay
September 18, 2023ሰላም የራቃቸው የኦሮሚያ አካባቢዎች ነዋሪዎች ስጋትአርሶ አደሩ የዛሬ ሶስት ዓመታት ገደማ በአከባቢያቸው የከፋው የታጣቂዎች እንቅስቃሴና የፖለቲካ መዘበራረቅ ከሚወዱትና መተዳደሪያቸው ከሆነው ቀዬያቸው እንዳስወጣቸውና ለእርዳታ እጃቸውን እንዲዘረጉ እንዳስገደዳቸውም ጠቁመዋል።አርሶ አደሩ አሁን የናቀፈቀን ከምኑም በላይ ሰላም ነው ባይም ናቸው፡፡«ከከተማ አንድ እርምጃ ወጥተን ማረስ አይታሰብም ብለዋል።...more5minPlay
September 14, 2023ከስልጤ ዞን የተፈናቃሉ ነዋሪዎች የርዳታ ጥሪበሥልጤ ዞን ቅበት ከተማ መፈናቀሉ ሊከሰት የቻለው በከተማው መተት ተደረጎባቸዋል የተባሉ ሴቶችን ለመፈወስ በሚል ወጣቶች ባደረጉት እንቅስቃሴ መሆኑን ተፈናቃዮቹ ተናግረዋል ፡፡ ፈውሱን ለማካሄድ በሚል በከተማው የመግቢያና መውጫ ሥፍራዎች ላይ ቁራን ለማሰማት የሞከሩ ወጣቶች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸውን የጠቀሱት ተፈናቃዮቹ...more4minPlay
September 14, 2023ስርቆት፣ ዘረፋ፣ እገታና ሥርዓተ አልበኝነት በትግራይበተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች በንፁሃን ዜጎች፥ በተለይም በሴቶች ላይ የሚደርስ የጥቃት እና ግድያ ዜና መስማት የተለመደ ሲሆን አብዛኞቹ ለቀናት ከሚቆይ የማሕበራዊ ሚድያ ዘመቻ ውጭ ፍትህ የማረጋገጥ ተግባራትም በስፋት አይስተዋሉም...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,997 episodes available.