Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 04, 2025አሳሳቢው የኢትዮጵያ ስደተኞች የምስራቅ በር ተሰዳጆችበዘንድሮው 2025 የጎርጎሪዮሱ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ማለትም እስከ ባለፈው ሰኔ ወር ድረስ ከኢትዮጵያ በመነሳት በምስራቁ የስደተኞች በር ወደ መካከለኛ ምስራቅ የተሰደዱ ኢትዮጵያውን ቁጥር ከፍ ማለቱ ተዘገበ ። ቁጥሩ ቀድሞ በአንድ ሦስተኛ ከፍ ማለቱን ዓለማቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ዐሳውቋል ።...more4minPlay
September 04, 2025የመውሊድ በዓል ሃይማኖታዊና ባሕላዊ እሴትዛሬ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ የዋለው 1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሃመድ ልደት (መውሊድ) ትልቅ መንፈሳዊ ትርጉም የሚሰጠው ነው ። በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በዓሉ ሲከበር ከሃይማኖታዊ ይዘቱም ባሻገር ባሕላዊ እሴቱም ጎልቶ እንደሚጠቀስ የሃይማኖቱ ልሒቃን ያስረዳሉ ።...more4minPlay
September 04, 2025ትግራይ ክልል ከጦርነቱ በኋላ የመሠረተ ልማት ዳግም ግንባታ አለመኖር ዳፋውከጦርነቱ በኋላ በትግራይ ክልል ይጠበቅ የነበረው የዳግም ግንባታ እንቅስቃሴ በአሁኑ ወቅት ተግባራዊ አለመሆኑ በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ችግሮች እያስከተለ መሆኑ ተገለጠ ። የኢኮኖሚ ማነቃቅያ ድጋፎች ከጦርነቱ በኋላ አለመተግበራቸው በክልሉ ችግሩን እንዳባባሰው ተጠቅሷል ።...more3minPlay
September 04, 2025አሜሪካ ለፍልስጤም ባለስልጣናት ቪዛ መከልከሏ ይቀለበስ ይኾን?አሜሪካ የፍልስጤም አስተዳደር ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስን ጨምሮ ከ80 በላይ ባለሥልጣናት በ25ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባኤ ላይ እንዳይገኙ የይለፍ ፈቃድ /ቪዛ/ መከልከሏን አስታውቃለች። የቪዛ ክልከላው የተሰማው ሃገራት በጉባኤው ላይ ለፍልስጥኤም የሀገርነት ዕውቅና ለመስጠት በተዘጋጁበት ወቅት ነው።...more14minPlay
September 03, 2025የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 10ኛ ገዥ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ ከመንግሥት ኃላፊነት ተሰናበቱየኢትዮጵያን የኤኮኖሚ ማሻሻያዎች በማስፈጸም ረገድ ስማቸው በግንባር ቀደምትነት ከሚጠራ ባለሥልጣናት አንዱ የሆኑት ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ ከብሔራዊ ባንክ ገዥነታቸው ለቀዋል። ይናገር ደሴን ተክተው ለሁለት ዓመት ከመንፈቅ ብሔራዊ ባንክን የመሩት የማሞ ማረፊያ አኅጉራዊ የፋይናንስ ተቋም እንደሚሆን ሁለት ባለሙያዎች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።...more0minPlay
September 03, 2025ፈናን ፔይ፤ ለኦንላይን ክፍያ እና ግብይት ምን ይዞ መጣ?የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ ዘርፉን ከፋይናንስ ውጭ ለሆኑ አካላት ከከፈተ ከ2020 ዓ/ም ወዲህ የኦንላይን ክፍያን የሚያሳልጡ ገንዘብ ነክ ቴክኖሎጅዎች ፈቃድ ማግኘት ጀምረዋል። ፈናን ፔይ (FenanPay)የተባለው ዲጅታል መድረክም በቅርቡ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለኦንላይን ክፍያ መግቢያ ፍቃድ አግኝቷል።...more3minPlay
September 03, 2025ኢትዮ-ቴሌኮም የአክሲዮን ድርሻ ለገዙት ደንበኞቹ ባለቤትነታቸው መረጋገጡን ማሳወቅ ጀመረበቀጣይ 3 ዓመታት የደንበንኞቹን ቁጥር 100 ሚሊዮን ለማድረስ ያቀደው ኢትዮ ቴሌኮም 842.3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ ለማሳካትም ውጥን ይዟል። ይህ እቅድ በጣም የተለጠጠና ደፋር መሆኑን የገለፁት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ እቅዱ የኩባንያውን አጠቃላይ ሀብት ከአሁን 332 ቢሊየን ብር ወደ 851 ቢሊዮን ብር ከፍ ያደርገዋልም ብለዋል።...more4minPlay
September 03, 2025እስራኤልን በዘር ማጥፋት ወንጀል የክሰሰው ዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ምሁራን ማህበርእስራኤል የዘር ማጥፋት ወንጀል ምሁራን ማህበርን ግኝትና ውሳኔ አጥብቃ አውግዛለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ማህበሩ ለመጀመሪያ ግዜ የዘር ማጥፋት ወንጅል ለለባ የሆነችውን እስራኤልን በዘር ማጥፋት ከሷል በማለት የእስራኤል እርምጃ ራስን የመከላከል እርምጃ መሆኑን አስታውቋል። የማህበሩ ፕሬዝደንት ግን ይህን ውድቅ አድርገዋል።...more4minPlay
September 03, 2025የታጣቂዎች እንቅስቃሴ በድባጢ ወረዳበድባጢ ወረዳ በርበር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ዛሬ ብዙ ታጣቂዎች ገብተው ተኩስ ከፍቶ እንደነበር የተናገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች የተኩስ ልውውጡ ለሰዓታት የዘለቀ እንደነበር በተኩስ ልውውጥም 4 ታጣታቂዎች እና 1 ጸጥታ ኃይል መገደላቸውን ገልጸዋል። ታጣቂዎቹም በጸጥታ ሐይሎች ከአካቢው እንዲወጡ መደረጋጉንም ገልጸዋል።...more3minPlay
September 03, 2025“ሰላም ከሌለ ልማት የለም። ልማት ከሌለ ሰላም የለም” የአፍሪካ ልማት ባንክ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሲዲ ዑል ታናይጄሪያዊውን አኪንዉሚ አዴሲና የተኩት የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዝደንት ሲዲ ዑል ታ ባለፈው ሰኞ በይፋ ሥራቸውን ጀምረዋል። የሞሪታኒያው ሰው የሚመሩት አኅጉራዊ ባንክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያስገነባው አቡሴራ አውሮፕላን ማረፊያ 8 ቢሊዮን ዶላር ብድር የማፈላለግ ኃላፊነት የወሰደ ነው።...more12minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.