Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 02, 2025የሜርክል «እንወጣዋለን ፤ አያቅተንም» አስረኛ ዓመትበጎርጎሮሳዊው 2015 ዓ.ም. በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ጀርመን ሲገቡ ህዝቡ በትብብርና በእርዳታ መንፈስ ነበር የተቀበላቸው። ይሁንና ከ10 ዓመት በኋላ አሁን በጀርመን ለስደተኞች ያለው አመለካከት መቀየሩ ግልጽ ነው። አሁን ከምንም በላይ ጥርጣሬ እና አለመቀበል አመዝኗል። እዚህ ጀርመን ፍልሰት በስሜት የሚነዳ አጀንዳ ሆኗል።...more12minPlay
September 02, 2025ቆሻሻ የሌለባት ከተማከተሞችን ከቆሻሻ ለማጽዳት በተለያዩ ሃገራት ልዩ ልዩ ፕሪጀክቶች ሥራ ላይ ውለዋል። በዚህ መንገድ ተንቀሳቅሰው ውጤት ካስመዘገቡት አንዷ የጣልያኗ ጽዱ ከተማ ካፓኖሪ ትጠቀሳለች። እንዴት ተሳካላቸው?...more0minPlay
September 02, 2025በዋግኸምራ ዞን አስተዳደር ከ4,000 በላይ አርሶ አደሮች በተፈጥሮ አደጋ መጎዳታቸውበአማራ ክልል በዋግኸምራ ዞን አስተዳደር ከ4,000 በላይ አርሶ አደሮች በተፈጥሮ አደጋ ተጎድተዋል። በጸግብጂ ወረዳ 4 ቀበሌዎች በረዶ፣ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ የአርሶ አደሮችን እርሻ ሙሉ በሙሉ ወድሟል፣ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ ቤቶች ወድመዋል፣ ንብረታቸውንም ወስዷል።...more4minPlay
September 02, 2025የአረና ትግራይ አዲስ የጊዜያዊ አስተዳደር ጥሪበትግራይ ያለው ጊዜያዊ አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት በማጣቱ፥ በአዲስ ሊተካ ይገባል ሲል ተቃዋሚው ዓረና ትግራይ ጥሪ አቀረበ። ሣልሳይ ወያነ ትግራይ በበኩሉ በትግራይ ያሉ በርካታ ችግሮችን ለመፍታት «ብሔራዊ ጉባኤ» ይደረግ ብሏል።...more3minPlay
September 02, 2025ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዓመታት እንደ ሕዳሴ ግድብ ያሉ ትልልቅ መሠረተ ልማቶችን መገንባት ትጀምራለች - ጠ/ሚ ዐቢይጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ «በሚቀጥሉት ከአምስት፣ እስከ አሥራ አምስት ባሉ ዓመታት እንደ ሕዳሴ ግድብ ያሉ ትልልቅ ፕሮጀክቶችን እንጀምራለን» ሲሉ ትናንት ምሽት በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈ ንግግራቸው አስታወቁ።...more4minPlay
September 02, 2025«የቀይ ባሕር ስህተት ይታረማል» ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከኤርትራ ጋር መቃቃር ውስጥ የገባችበት የቀይ ባሕር ጉዳይ «ለመታረም ከባድ አይደለም» ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።...more4minPlay
September 01, 2025የምክክር ኮሚሽኑ በዋሽግተን ዲሲ ያካሄደው መድረክየኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ጋር አጀንዳ የማሰባሰብ መድረክ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ አካሄደ። የኮሚሽነሩ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ እንዳሉት፤ መድረኩ ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ ሄደው በሀገራዊ ምክክር መድረክ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችም የተመረጡበት ነው።...more4minPlay
September 01, 2025ደሞዝ ይጨመራል መባሉ ያስከተለዉ የዋጋ ንረት በደቡባዊ እና ሰሜናዊ ወሎጦርነት እንደፈለግን ተንቀሳቅሰን እንዳንሰራ አድርጎን የተጎዳዉ ኢኮኖሚያችን አሁን ደግሞ የደመወዝ ጭማሬዉን ተከትሎ በመጣ የዋጋ መወደድ ቤተሰቦቻችንን ማስተዳደር አልቻልንም ነዋሪዎች ተናገሩ። በከተሞች ከግብርና ምርት እስከ ኢንደስትሪ ምርቶች ጭማሪ አሳይቶል የዋጋ ጭማሬዉ ያስከተለዉ የኑሮ መወደድ በልቶ ለማደርም ፈተና ሁኖል ብለዋል።...more4minPlay
September 01, 2025በትግራይ ደቡባዊ ዞን እየበረታ የመጣዉ ፖለቲካዊ አለመረጋጋትየህወሓት ክፍፍል ተከትሎ በትግራይ ደቡባዊ ዞን የተፈጠረው ፖለቲካዊ ሁኔታ፥ የዞኑ አመራሮች ከስልጣናቸው እንዲወርዱ በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር መወሰኑን ተከትሎ ወደ ተካረረ ሁኔታ ተሸጋግሯል። በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፎች በሚካሄድባቸው የደቡባዊ ዞን ከተሞች እና ሌሎች ወረዳዎች በአብዛኛው መንግስታዊ አገልግሎቶች መስተg።ጎላቸዉ ተሰምቷል።...more3minPlay
September 01, 2025የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባዔ እና አንድምታዉየሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባዔ የተለያዩ ስምምነቶችን በማድረግ ተጠናቋል። የሁለት ቀናቱ ጉባኤ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን እና የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን ጨምሮ ከ20 በላይ ሀገራት መሪዎች በጋራ የተሳተፉበት ነበር። ከሻንጋይ ትብብር ድርጅት ዘጠኝ አባላት መካከል ቻይና፣ ሕንድ፣ ሩሲያ እና ኢራን ይገኙበታል...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.