Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
August 29, 2025ወጣቶች በስንት ዓመታቸው የእርግዝና መከላከያ መግዛት ቢፈቀድላቸው ጥሩ ነው?ወጣቶች በስንት አመታቸው የእርግዝና መከላከያ መግዛት ቢፈቀድላቸው ጥሩ ነው? ። ሩዋንዳ ከ 15 ዓመታቸው አንስቶ ቢፈቀድ ጥሩ ነው ብላ ወስናለች። በኢትዮጵያ በግልፅ የተቀመጠ የሚከለክልም ይሁን የሚፈቅድ ህግ የለም።...more0minPlay
August 29, 2025ኢትዮጵያ በዓለም የሰላም መመዘኛ በ2025 ዝቅተኛ ሰላም ያለባት ሀገር ተባለችዓለም አቀፉ የምጣኔ ሀብት እና የሰላም ጥናት ተቋም (IEP) ባወጣው ዓመታዊ "ዓለም አቀፍ የሰላም መረጃ ጠቋሚ" ዘገባ ኢትዮጵያ ደካማ የሰላም ሁኔታ ያላት ሀገር መሆንዋን ገለፀ። በዚህ መሰረት በዚህ ዓመት ከተመለከታቸው 163 ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ 138ኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ ኤርትራ በ132ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።...more6minPlay
August 29, 2025‹‹የሰላም ተመላሽ›› በወርቅና ግብርና ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶችበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ‹‹የሰላም ተመላሽ›› የተባሉ ከ9ሺ በላይ ከትጥቅ ትግል የተመለሱ ወጣቶችን ወደ ስራ መግባታቸውን የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ አመለከተ፡፡ ታቂዎቹን ወደ ስራ ለማስገባት 3 መቶ 25 ሚሊዩን ብር በላይ ወጪ መደረጉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የስራ እና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አስታውቀዋል፡፡...more0minPlay
August 29, 2025የምግብ ችግር ያለባቸዉ 34 ሺህ የሀገር ዉስጥ ተፈናቃዮች ተማፅኖበካምፕ ዉስጥ የነበሩት ከተለያየ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች በግንቦት ወር 15 ኪሎ የበቆሎ ድጋፍ በኋላ ምንም የምግብ ድጋፍ እንዳልተደረገላቸዉ ተናገሩ። የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስተማማኝ የፀጥታ ሁኔታ ባለመኖሩ ለተፈናቃዮች ምግብ ማድረስ እንዳልቻለ ገልጿል።...more0minPlay
August 29, 2025በኖርዌይ የትውልደ ኢትዮጵያዊት ማህበራዊ ሰራተኛ ግድያባለፈው ዕሁድ ሌሊት ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ታሚማ ኒብራስ ጁሃር በአንድ በኖርዌይ ኦስሎ በሚገኝ የታዳጊዎችና ወጣቶች ማዕክል (rihablitation center) በስራ ላይ እንዳለች በቤቱ ከሚኖሩትና ከሚገለገሉት በአንዱ በግፍ መገደሏ ድፍን ኖርዌይን ያስደነገጠና በርካታ ጥያቄዎችን ያስነሳ ኾኗል፡...more4minPlay
August 29, 2025የነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝትመንግስት የደመወዝ ጭማሪ አደርጋለሁ ማለቱን ተከትሎ የታየው የዋጋ ጭማሪ፤ ወጣቱ ስደትን እንደአማራጭ የማየት፣ እንዲሁም በትግራይ ደቡባዊ ዞን የተፈጠረው የፖለቲካ አለመረጋጋትን የተመለከቱ አስተያየቶች ይቀርባሉ።...more0minPlay
August 29, 2025ሉሲ እና ሰላም ፕራግ ውስጥ ለእይታ የመቅረባቸው አንድምታድንቅነሽ ወይም ሉሲ እና ሰላም ቅሪተ አካላት ቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ውስጥ ለእይታ በቅተዋል። ኤግዚቢሽኑን በተመለከተ የባህል ሚንስትሯ ሰላማዊት ካሳ በይፋዊ የማህበራዊ መገናኛ ገጻቸው የኢትዮጵያን ምድረ ቀደምትነት ለመንገር፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያንም ለአለም ለማብሰር ድንቅነሽ/ሉሲ እና ሰላም በማዕከላዊ አውሮፓ ተገኝተዋል» በማለት ጽፈዋል።...more5minPlay
August 29, 2025በጌዴኦ ዞን በመሬት ናዳ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በዞኑ ራጴ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ ሁለት የገጠር ቀበሌያት ውስጥ ነው ፡፡ የመሬት ናዳው ትናንት ከምሽቱ ሰባት ሰዓት ገደማ የደረሰው በወረዳ ጫራቃ እና ሀሮ በተባሉ ቀበሌያት ውስጥ ነው ፡፡...more4minPlay
August 29, 2025በአማራ ክልል የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ ለተላላፊ በሽታዎች መጋለጡከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢ ተፈናቅለው በደቡብ ወሎተሁለደሬ ወረዳ ጃሪ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙተፈናቃዮች መኖሪያ ቤታችን ፈርሶ ከዝናብ እና ብርዱ ጋር መኖር ብንለምድም ወባና እና የተቅማጥ በሽታ ጤና ነሳን ይላሉ፡፡ አሁን ላይ ተቋማት ሥራ በማቆማቸው ነብሳቸውን ለማትረፍ በልመና እየታከሙ መሆኑን ገልጸዋል።...more4minPlay
August 29, 2025በኢትዮጵያ ጦርነት እንዲቆምና የሽግግር ጊዜ እንዲመቻች የቀረበ ጥሪበኢትዮጵያ በዘር ላይ የተመሰረተ ያለው ፖለቲካና የሚካሄደው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም፣በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ ጥሪ አቀረበ። የንቅናቅው ሊቀመንበር ዶክተር ባደገ ቢሻው ለዶቼ ቬለ እንዳሉት፣በሀገሪቱ ሁኔታዎች እየተረጋጉ ሲሄዱም ፍትህና ዲሞክራሲ የሚሰፍንበት የሽግግር ሂደት መፈጠር አለበት።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.