Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 06, 2025ድርቅ በሰሜን ጎንደር ጠለምት ወረዳ ያስከተለው ሥጋትየሰሜን ጎንደር ዞን እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሸጋው ጌታቸው በጠለምት ወረዳ በተከታታይ ዓመታት የተከሰተው የዝናብ እጥረት ባስከተልው ድርቅ 12ሺ 340 የዓሳ ሀብት ከጥቅም ውጪ ሆኗል፣ 279 የንብ ቀፎም ወድሟል ነው ያሉት፡፡...more4minPlay
September 06, 2025የህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ ለታችኛው ተፋሰስ አገራት ያለው መልእክት«ኢትዮጵያ በራሷ ውሳኔ ግድቡን ስታጠናቂቅ የሱዳን እና ግብጽ ተሳትፎ በዚህ የለም፡፡ የነሱ ስህተትም የሚመነጨው ውሃውን ለመቆጣጠር እአአ በ1929 እና 1959 የነበሩ ያረጁ ስምምነቶች ላይ ብቻ የሙጥኝ ማለታቸው ነው»...more5minPlay
September 06, 2025ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ እስካሁን 233 ቢሊየን ብር ወጪ ተደርጓል ተባለ"ግንባታው ምንም አይነት የጥራት ጉድለት እንዳይኖርበት ተደርጎ የተሰራ ነው" ያሉት ኃላፊው "የአንድ ወገን ተጠቃሚነት ከዚህ በኋላ ሙሉ በሙሉ አክትሟል ወደሚል ምዕራፍ ተሸጋግረናል" ሲሉም በግብጽ በኩል የሚነሳውን ኢ- ፍትሐዊ ጥያቄ ተቀባይነት ያሳጣ መሆኑን ገልፀዋ።...more4minPlay
September 05, 2025አንድ-ለአንድ፦ ከ«ሰላም የፓርቲዎች ጥምረት» ዋና አስፈጻሚ አቶ ዳሮታ ጉምአ ጋርየፖለቲካ ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ በአንድ የምርጫ ምልክት በመወዳደር ሥልጣንን በጋራ መጋራት የሚችል ተወዳዳሪ ኃይል ለመሆን እንደሚንቀሳቀሱ በጥምረቱ ምስረታ ጉባኤያቸው ላይ ተናግረዋል። ጥምረቱ ፣በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና ለማግኘት የሚያስፈገውን ሰነዶች በማዘጋጀት ላይ ነው መሆኑን የጥምረቱ ዋና አስፈጻሚ አቶ ዳሮታ ጉምአ ተናግረዋል።...more16minPlay
September 05, 2025በምስራቅ ሸዋ ዱግዳ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃትበኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን አቅራብያ ስፍራ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የንጹሃን ህይወት ማለፉን ተጎጂዎችና የአከባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የአይን እማኞች ለምስራቅ ሸዋ ዞን መቂ ቅርበት አለው ባሉት ስፍራ በተከሰተው በዚህ የታጣቂዎች ጥቃት የተገደሉ ስርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል ብለዋል፡፡...more4minPlay
September 05, 2025ቃለ-ምልልስ - ከውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ከዶክተር ሃብታሙ ኢተፋ ጋርየኢትዮጵያ መንግስት የተቋረጠውን የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ለማስቀጠል በማንኛውም ጊዜ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። ከዶቼ ቬለ ጋር ቃለ ምልልስ ያይረጉት የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ሃብታሙ ኢተፋ ለታቸኛው ተፋሰስ ሀገራት "ከግድብ በፊትና በኋላ ምንም የቀነሰባቸው የዐባይ ውሃ መጠን የለም" ብለዋል።...more5minPlay
September 05, 2025በባቲ ከተማ የተጣሉት የሰዓት እላፊ ገደቦችበአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የባቲ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ም/ቤት ባደረገዉ አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ክልከላዎች አሳለፈ። ም/ቤቱ በአካባቢዉ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎችን ለመቆጣጠር የወጣ ክልከላ ነዉ። በከተማው የሰዉን እንቅስቃሴን በተመለከተ ማንኛዉም ሰዉ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት በኋባ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳያደርግ ተከልክሏል።...more4minPlay
September 05, 2025ለትግራይ የመንግስት ሰራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ክፍያ 20 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል መባሉየመንግስት ሰራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ለመክፈል 20 ቢልዮን ብር እንደሚያስፈልገው የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አስታወቀ። ውዝፍ ደሞዝ በአንድ ግዜ መክፈል እንደማይችል የገለፀው ግዚያዊ አስተዳደሩ፥ ከአዲሱ በጀት ዓመት ብያንስ 5 በመቶ በጀት ለውዝፍ ደሞዝ ለመክፈል መወሰኑን ገልጿል።...more3minPlay
September 04, 2025የሉሲ «ድንቅነሽ» እና የሰላም የአዉሮጳ የመጀመርያ ጉብኝትበቼክ ሪፐብሊክ ኢትዮጵያ ሰሞኑን በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ከፍ ብላ እየተነሳች ነዉ። ኢትዮጵያ የቅድመ ሰዉ መገኛ “ላነድ ኦፍ ሪጅን” ፤ የሚለዉ ምስል፤ የሉሲ« ድንቅነሽ» እና የሰላም ቅሪተ አካል ምስል በየቦታዉ ተለጥፎ፤ይታያል። ህዝቡ መዲና ፕራግ ላይ ለእይታ የቀረቡትን፤ ቅሪተ አካሎች ለመመልከት ለሰአታት ተሰልፎ እየገባ እያየ ነዉ።...more16minPlay
September 04, 2025ጠ/ሚኒስትሩ ስለኅዳሴ ግድብና ቀይ ባሕር፤ የባንክ ገዢው ስንብትና የታቀደው የደመወዝ ጭማሪሰሞኑን የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መነጋገሪያ ከሆኑ ሀገራዊ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል በተለኪe ጠ/ሚኒስትሩ ስለኅዳሴ ግድብና ቀይ ባሕር፤ የባንክ ገዢው ስንብትና የታቀደው የደመወዝ ጭማሪን በተመለከተ ከተሰጡ አስተኢየቶች የተሻሉትን መራርጠናል።...more12minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.