Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
September 10, 2025የበዓል ገበያ በአሶሳበመሰረታዊ የፍጆታ ምርቶች ዋጋ ላይ የጎላ ጭማሪ ባይኖርም አሁን ያለው ወቅታዊ ዋጋ ከፍተኛ መሆኑ በተለይም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ እንደሚያሳድር ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡...more0minPlay
September 10, 2025የዓመት በዓል ገበያ በደሴ ከተማየበርካታ ሰዎች የበአል ግብይት ትኩረት የሆነው ለእርድ የሚሆኑ እንስሳቶችን መግዛትን በዚሁም በሮቢት ገበያ ደርቷል ከ300,000 (ከሶስት መቶ ሽህ ብር) እስከ 30 ሽህ ብር ከበሬ እስከ ጥጃ ይገዛሉ በጉ ፣ ፍየሉ፣ ከዚህ ቀደም ከነበረው መሸጫ ዋጋ መጨመር ታይቶበታል ይላሉ ገበያተኞቹ፡፡...more0minPlay
September 10, 2025የወባ ስርጭት በምዕራብ ወለጋ ቆንዳላ ወረዳበቆንዳላ ወረዳ ገጠራማ ቦታዎች እንደ ጋራአርባ፣ ወርባ እና ገሚጋባ በሚባሉ ቦታዎች የወባ ስርጭቶ በቅርቡ በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ እና የ3 ሰዎች ህይወት በበሽታው ማለፉን ያነጋገርናቸው አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ነዋሪ አመልክተዋል፡፡...more0minPlay
September 10, 2025የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ምረቃከ14 ዓመታት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም. መሠረቱ የተጣለው ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2017 ተጠናቅቆ በይፋ ተመርቋል። ምሁራንና ባለሙያዎች የግድቡ ፍፃሜ መድረስ ሌሎች ግዙፍ ፕሮጅርክቶችን መገንባት እንደምንችል ማሳያ ነው እያሉ ነው።...more0minPlay
September 09, 2025ብሪታንያ ፣ ሕገ ወጥ ተገን ጠያቂዎችን ለመከላከል ያወጣችው እቅድፖለቲከኞችና ቀኝ ጽንፈኛ ቡድኖችን አጋጣሚውን በመጠቀም ሆነ ብለው በብሪታንያ ውጥረቱን በማባባስ ይወቀሳሉ። በዚህ ከሚተቹት አንዱ ሪፎርም የተባለ ፓርቲ የመሰረቱት ናይጅል ፋራጅ የተባሉት ቀኝ አክራሪ ፖለቲከኛ ናቸው። በአሁኑ ግርግር ብዙ ደጋፊዎችን ያገኘው የፋራጅ ፓርቲ በመጪው ምርጫም አሸናፊ እንደሚሆን ከወዲሁ በልበ ሙሉነት እየተናገረ ነው።...more10minPlay
September 09, 20252ተኛው የአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባሁለተኛው የአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤ ከትናንት ሰኞ ዕለት ጳጉሜ 3 ቀን 2017 ጀምሮ እስከ ረቡዕ ጳጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ አዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። ለሦስት ቀናት የሚዘልቀው የአፍሪቃ የአየር ንብረት ጉባኤ ነገ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።...more0minPlay
September 09, 2025አጭር ቃለምልልስ ከኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ጋርበአምስት ዓመታት ይጠናቀቃል ተብሎ 14 ዓመታትን የፈጀው የግድቡ ግንባታ ፈተና የጀመረው፤ ከመጀመሪያው ጀምሮ በአንድ ኮንትራክተር ስሥራ ከነበረበት ወደ ሁለት ሲከፈል ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡት የግድቡ ሥራ አስከያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ፤ ያ የግድቡ ግንባታ ጊዜ መፍጀቱን ጠቁመዋል፡፡...more0minPlay
September 09, 2025ኢትዮጵያ ለ14 ዓመታት የገነባችው የኅዳሴ ግድብ ተመረቀኢትዮጵያ ላለፉት 14 ዓመታት የገነባችው የኅዳሴ ግድብ ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ. ም ተመረቀ። የመሠረት ድንጋዩ በ2003 ዓ.ም የተቀመጠው ይህ ግዙፍ ግድብ ያልተቋረጠ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጫና ያልተለየው ነው።...more0minPlay
September 09, 2025የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ከሚገኝበት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ነዋሪዎች አስተያየትየታላቁ ኅዳሴ ግድብ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ እና የተለያዩ አፍሪካ መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተመርቀዋል።...more0minPlay
September 09, 2025ከታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውን ምን ይጠብቃሉ?ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የገነባችውን ታላቁን የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በዛሬው ዕለት ስታስመርቅ ኢትዮጵያውን በተለያዩ የመገናኛ ብዙኀን አማራጮች በቀጥታ ተመልክተውታል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.